ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት

ኮሚሽኑ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የሚሳተፉበት ከተማ አቀፍ ምክክርን አስጀመረ። ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደረጃ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የሚሳተፉበትን የምክክር ምዕራፍ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)...

“የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነቶችን ማጠናከር የሁሉም ኀላፊነት ሊኾን ይገባል” አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር.)

ከሚሴ: ግንቦት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከሚሴ ከተማ በሰላም እና የልማት ጉዳዮች ዙሪያ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ ያለመ የውይይት መድረክ ተካሄዷል። በመድረኩ ላይ የተገኙት የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...

ሰላምን ለማጽናት ታሳቢ ያደረገ ሕዝባዊ ውይይት በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር "ውስጣዊ አንድነት ለዘላቂ ሰላም እና አብሮነት" በሚል መሪ መልዕክት በከሚሴ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል። በውይይት መድረኩ የክልል፣ የብሔረሰብ አሥተዳደሩ፣ የወረዳ መሪዎች፤ አባ ገዳዎች፣...

ጦርነትን ኖረንበታል። የተወሰኑ ችግሮቻችንን ፈትተንበታል።

አብዮትን ደጋግመነዋል። የተወሰኑ ችግሮችን ፈትተንበታል። በሁለቱም ያልተፈቱትን ችግሮች ለመፍታት የቀረን መንገድ ምክክር ነው። ምክክርን ግን አልተጠቀምንበትም። ጦርነትና አብዮት የተሟላ መፍትሔ የማያመጡት አሸናፊ እና ተሸናፊ ስለሚያስከትሉ ነው። ቢዘገይም የተሸነፈው ለማሸነፍ ይታገላል። ያሸነፈውም ድሉን ለመጠበቅ ይዋጋል። ምክክር ግን...

ለጽዳት የወጣው ሕዝብ ከተማዋ በልማት ጎዳና ላይ እየተራመደች መኾኑ እና አስተማማኝ ሰላም በከተማዋ መኖሩ...

ደሴ፡ ግንቦት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ጽዱ ኢትዮጵያን እንፍጠር" በሚል መርሐ ግብር በደሴ ከተማ የጽዳት ዘመቻ ተካሂዷል። " ጽዱ ኢትዮጵያን እንፍጠር " በሚል በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የተደረገውን ጥሪ በመቀበል የደሴ ከተማ ሕዝብ...