በከተማ ግብርና ልማት የተሻለ ውጤት እየተመዘገበ መኾኑን የሰቆጣ ከተማ አሥተዳደር ግብርና ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።
ሰቆጣ: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ አሰገደች የግሌ ይባላሉ። በሰቆጣ ከተማ 01 ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። ከሦስት ዓመት በፊት በጀመሩት የከተማ ግብርና ልማት አትክልት እና ፍራፍሬ ጓሯቸውን እያለሙ ይገኛሉ። በዚህም ከራሳቸው አልፈው ለገበያ በማቅረብ ቤተሰባቸውን...
የባለድርሻ አካላት ወኪሎች አጀንዳዎችን እያደራጁ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባለድርሻ አካላት ወኪሎች አጀንዳዎችን እያደራጁ መኾኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ገልጸዋል። ኮሚሽኑ በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር እያስተባበረ የሚገኘው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ዛሬ ለሰባተኛ ቀን እንደቀጠለ ነው።
የኅብረተሰብ ክፍሎች...
የሳዑዲ አረቢያ ከፍተኛ የቢዝነስ የልዑካን ቡድን ኢትዮጵያን ሊጎበኝ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሳዑዲ አረቢያ የንግድ ምክር ቤት ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት የተመራ 79 አባላትን የያዘ የሳዑዲ አረቢያ የኢንቨስትመንት እና የንግድ ልዑካን ቡድን ኢትዮጵያን ሊጎበኝ መኾኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ...
ኢትዮጵያ ከደቡብ ኮሪያ ልምድ መውሰዷ ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት ትልቅ እገዛ እንደሚያደርግ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ልዑካቸው በኮሪያ ሪፐብሊክ ያላቸውን ቆይታ በተመለከተ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል በሰጡት ማብራሪያ እንዳሉት በኮሪያ ሪፐብሊክ እየተደረገ ያለው ጉብኝት ኢኮኖሚን የሚያጠናክር ነው። በተለይ ባለፋት...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ፊቤላ ኢንዱስትሪያል የደብረ ብርሃን መኪና መገጣጠሚያን መረቁ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ደብረ ብርሃን ከተማ በባለሃብቱ በላይነህ ክንዴ የተገነባው ፊቤላ ኢንዱስትሪያል የደብረ ብርሃን መኪና መገጣጠሚያ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ሌሎችም የክልል እና የፌዴራል ከፍተኛ መሪዎች በተገኙበት በይፋ...








