ኀብረተሰቡ ከጎርፍ እና ከመሬት መንሸራተት አደጋ ራሱን እንዲጠብቅ ጥሪ ቀረበ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ማሥተባበሪያ ጽሕፈት እንዳስታወቀው በ2016 በጀት ዓመት 23 ሚሊዮን ብር ወጪ በማድረግ ከክረምት ጋር በተያያዘ ሊከሰት የሚችል የአደጋ ተጋላጭነትን ለማስቀረት የቅድመ...

ደም በመለገስ የወላድ እናቶችን ሞት መቀነስ እንደሚገባ የሁመራ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡

ሁመራ: ሐምሌ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሁመራ ከተማ አሥተዳደር በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የደም ልገሳ መርሐ ግብር ተካሂዷል። በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሁመራ ከተማ አጠቃላይ ሆስፒታል የድንገተኛ ቀዶ ጥገና ስፔሻሊስት...

በደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች 2 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ የቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ።

ደብረ ብርሃን: ሐምሌ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ድጋፉ የተደረገው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ማስተባበሪያ ነዉ። በኮሚሽኑ የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት የንጽህና አጠባበቅ ባለሙያ አቶ ናታኒየም ሀይሉ እንደተናገሩት የተደረገዉ...

“በኢንዱስትሪ ፓርኮች የቻይና ባለሀብቶችን ተሳትፎ ይበልጥ ለማሳደግ በትኩረት እየሠራን ነው” ዶክተር ፍሰሃ ይታገሱ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢንዱስትሪ ፓርኮችና በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና የቻይና ባለሀብቶች ተሳትፎ ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍስሃ ይታገሱ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ዋና ሥራ አስፈጻሚው ይህን...

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረክ በባለብዙ ወገን የዲፕሎማሲ ዘርፍ ያላትን አበርክቶ አጠናክራ መቀጠሏ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረክ በባለብዙ ወገን የዲፕሎማሲ መስክ ያላትን ተሳትፎ አጠናክራ መቀጠሏን ገልጸዋል። አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ...