“ጎንደር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተማረ የሰው ኃይል በማፍራት ለኢንዱስትሪው ዘርፍ ጉልህ አስተዋጽኦ እያበረከተ ይገኛል”...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኮሌጁ ከደረጃ አንድ እስከ ደረጃ አምስት ያሠለጠናቸውን 8 መቶ 22 ተማሪዎች ዛሬ አስመርቋል። በምርቃት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የኮሌጁ ዲን ተስፋሁን መኮንን ተመራቂዎቹ ባለፋት ዓመታት በአስር የሥልጠና ዘርፎች...
በደሴ ከተማ አሥተዳደር ያለአግባብ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉት ላይ እርምጃ እየተወሰደ መኾኑ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር የገበያ ዋጋን ለማረጋጋት ከጅምላ አከፋፋይ ነጋዴዎች ጋር ውይይት አካሂዷል።
የደሴ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ኅላፊ ሰይድ ካሳው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ምክንያት በማድረግ ያለአግባብ...
“ለጊዜ እና ለዓላማ ልዩ ትኩረት መስጠት ይገባል” ተመራቂ ተማሪዎች
ባሕር ዳር: ሐምሌ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አንጋፋው ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለዓመታት በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ተማሪዎች አስመርቋል።
ለስድስት አሥርት ዓመታት በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማረው ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሀገር የምትኮራባቸውን ምሁራን አፍርቷል። ዛሬም ከዕውቀት...
“ከግማሽ በላይ የሚኾኑት ተመራቂዎች ከወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የመጡ ናቸው” የጠዳ ጤና ሳይንስ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ያሰለጠናቸውን የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ዛሬ አስመርቋል።
በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዲን ዘመነ ሀብቱ እንደ ገለጹት ዛሬ...
ከ25 ሺህ በላይ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር መቻሉን የምዕራብ ጎንደር ዞን ሥራ እና ሥልጠና...
ገንዳ ውኃ: ሐምሌ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ዮሐንስ ከተማ አሥተዳደር በማኅበር ተደራጅተው የሥራ ዕድል ከተፈጠረላቸው ወጣቶች መካከል በዕውቀት አስማማው እና ጓደኞቹ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች ማምረቻ እና መሸጫ የኅብረት ማኅበር አንዱ...








