የነሐሴ 2016 ዓ.ም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የነሐሴ 2016 ዓ.ም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ምንም ጭማሪ ሳይደረግበት ሐምሌ ወር ላይ በነበረበት እንዲቀጥል መወሰኑ ተገልጿል። በመኾኑም የነዳጅ ማደያዎች ካልተገባ የምርት ማከማቸት ወንጀል በመራቅ እና የዋጋ...

በአማራ ክልል ከአምራች ኢንዱስትሪዎች ከ134 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ የ2016 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2017 ዕቅድ ትውውቅ ዛሬ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በውይይቱ ላይ የቢሮው ኅላፊ እንድሪስ አብዱ እንዳሉት...

“የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራው የተሟላ ሀገራዊ ዕድገት ያመጣል” ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች

ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራው የተረጋጋ፣ የተሟላና ቀጣይነት ያለው ሀገራዊ ዕድገት የሚያመጣ መኾኑን ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ገለጹ። የማሻሻያ ሂደቱ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም እና ዓለም ባንክን ጨምሮ በዓለም...

“የትምህርት ሥርዓቱን ችግር ከጸጥታው ጉዳይም አልፎ መመርመር ያስፈልጋል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የትምህርት ሥርዓቱ የገጠመውን ስብራት ለመጠገን የሚያስችል የምክክር መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። በምክክር መድረኩ ከክልል እስከ ወረዳ ያሉ የትምህርት ዘርፉ ባለሙያዎች እና መሪዎች...

ደብረታቦር ከተማ በአሁኑ ሰዓት ያላትን ሰላማዊ እንቅስቃሴ ለማስቀጠል ማኅበረሰቡ የተለመደ አጋርነቱን አጠናክሮ እንዲያስቀጥል ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል። ደብረታቦር ከተማ የበርካታ ታሪክ እና እሴቶች መገኛ የኾነች፣ በሀገር ግንባታ ታሪክ ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረከቱ አያሌ ጀግኖችን ያበቀለች ከተማ...