ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች እና ሕጻናት አገልግሎት የሚውል ማዕከል በባሕር ዳር ከተማ ሊገነባ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ምክንያቶች ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች እና ሕጻናት በአንድ ማዕከል አርፈው አገልግሎት የሚያገኙበት ማዕከል በባሕር ዳር ከተማ ሊገነባ ነው። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ...

“የኮሪደር ልማት የዛሬ ብቻ አይደለም የትውልድም ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በልማት ሥራዎች ዙሪያ ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር ውይይት አድርጓል። የውይይቱ ተሳታፊዎች ከተማዋን በጋራ የመገንባት ኀላፊነትም ኾነ ግዴታ አለብን ብለዋል። ከተማዋ ውብ ስትኾን አሻራን ማሳረፍ ይገባል...

“የፋሲል አብያተ መንግሥታት ጥገና አንዱ የገነባውን ሌላው ማፍረስን ሳይኾን ማስቀጠል እንደሚገባ የታየበት ነው” አብዱ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) የጎንደር ከተማ ኮሪደር ልማት እና የፋሲለደስ ቤተ መንግሥትን እድሳትን ጎብኝተዋል። ጎንደር የነበራትን ሥልጣኔ የሚያሳይ ቅርስ ኾኖ አሁን ላለው ሀገረ...

ሕዝብ የሚያለያይ ሳይኾን ሕዝብን የሚያገናኝ ትርክትን ማስቀጠል እንደሚገባ የክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤዎች አሳሰቡ።

ጎንደር: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን የአማራ ክልል ማጠቃለያ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ ተከብሯል። በበዓሉም የተለያዩ የክልል መሪዎች ተገኝተዋል። የአፋር ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አሲያ ከሚል የአማራ ክልል...

የአምራች ወገኖችን ሕይወት የሚቀጥፈዉን ኤች አይ ቪ ኤድስ ቫይረስ ለመከላከል በትኩረት መሥራት እንደሚገባ ተገለጸ።

ደብረ ብርሃን: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ የዓለም ኤች አይ ቪ ኤድስ ቀንን አክብሯል። የኢንዱስትሪ ፓርኩ ሥራ አሥኪያጅ የሽጥላ ሙሉጌታ የግንዛቤ ፈጠራ ሥራዉ በሚጠበቀዉ ደረጃ ባለመኾኑ በኢንዱስትሪ ፓርኮችና በግዙፍ የግንባታ ቦታዎች...