“ሀገርን ወደ ልዕልና የሚያሸጋግሩ ተተኪ አመራሮችን የማፍራት ጥረታችንን አጠናክረን እንቀጥላለን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...
ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ሀገር በቀል እና ችግር ፈቺ የአመራርነት ብልሃትን የምንቀስምበት እንዲሁም ትብብር እና ወንድማማችነትን የምናጎለብትበት በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች የሚሳተፉበት "ነጸብራቅ የመሪነት ኮንፈረንስ"ን አስጀምረናል ብለዋል፡፡
የነገ መሪዎችን...
ዘሊንክ ምንድን ነው?
ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለማችን ቁጥር አንድ ሃብታም ኤለን መስክ ንብረት የኾነው ነውራል ሊንክ ኩባንያ የአካል ጉዳት የደረሰባቸውን ሰዎች ለማገዝ ጭንቅላት ላይ በቀዶ ጥገና የሚገጠም መሳሪያ በሙከራ ደረጃ በካናዳ ተግባራዊ ለማድረግ ፈቃድ...
በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ቀጣና የሰላም አስከባሪ እና የሚሊሻ ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ቀጣና የሰላም አስከባሪና የሚሊሻ አባላት ሥልጠና በፍኖተ ሰላም ከተማ እየተሠጠ ነው።
የምዕራብ ጎጃም ዞን ሰላምና ጸጥታ መምሪያ ኃላፊ...
የአካል ጉዳተኞች እኩል ተጠቃሚ እንዲኾኑ ሊሠራ ይገባል።
ደብረ ብርሃን: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን የአካል ጉዳተኞች ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ጌታሰው ፈንታሁን የአካል ጉዳተኞችን እኩል ተጠቃሚ የማድረግ ተግዳሮቶች መኖራቸውን አንስተዋል።
አቶ ጌታሰው አካል ጉዳተኞችን የተመለከተ የግንዛቤ ችግሮች መኖራቸውን አንስተው በተለይ በገጠር አካባቢ...
“የሴቶች እና ሕጻናትን ጥቃት አበክረን እንከላከላለን” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ምክንያቶች ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች እና ሕጻናት በአንድ ማዕከል አርፈው አገልግሎት በማግኘት ከጉዳታቸው የሚያገግሙበት ማዕከል በባሕር ዳር ከተማ ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ተቀምጧል።
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ...








