“በጋራ በመሥራት ሕዝባችንን ከወባ ወረርሽኝ መታደግ ይኖርብናል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስተባባሪነት በባሕር ዳር ከተማ ለወባ ትንኝ መራቢያ ቦታዎችን የማፋሰስ ሥራ ተከናውኗል። በማፋሰስ ሥራው በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ...

የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር አርባምንጭ ገቡ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር 19ኛውን የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ለመታደም ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል። አፈጉባኤው አርባምንጭ ዓለም...

ኢትዮጵያ በ2016 ዓ.ም 230 ሚሊዮን ኩንታል ስንዴ አምርታለች።

ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በ2016 የምርት ዘመን የስንዴ ምርት በከፍተኛ ደረጃ ማደጉን ገልጿል፡፡ ጽሕፈት ቤቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባጋራው መረጃ እንዳለው አነስተኛ ማሳ ተጠቃሚ አርሶ አደሮች 3 ነጥብ...

ሚሊሻ እና የሰላም አስከባሪ ኀይል እያሠለጠነ እና እያደራጀ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን አስታወቀ።

ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዞኑ የታየውን አንፃራዊ ሰላም ዘላቂ ለማድረግ ከሕዝቡ የተውጣጡ የሚሊሻ እና የሰላም አስከባሪ ኀይሎች እያሠለጠነ እና እያደራጀ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን አስታውቋል። የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ ኑርልኝ ብርሃኑ በዞኑ የታየውን...

“የእናቶች በጤና ተቋማት የመውለድ ምጣኔ”

ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር የ2020 የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው ከእርግዝና እና ከወሊድ ጋር በተያያዘ በየቀኑ የ800 ሴቶች ሕይዎት ያልፋል። ከዚህ ውስጥ 95 በመቶ በዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ባላቸው ሀገራት...