ሰላም በይቅር ባይነት እና በአርቆ አሳቢነት የሚገኝ ነው።

ደብረ ታቦር: ግንቦት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከነፋስ መውጫ እና ከላይ ጋይንት ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በሰላም ዙሪያ እየተወያዩ ነው። በውይይቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይረጋ...

በክልል አቀፍ ደረጃ በሚሰጡ ፈተናዎች የተሻለ ውጤት እንዲመዘገብ ምን ዝግጅት ተደርጓል?

ባሕር ዳር: ግንቦት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፈተና እና ምዘና የትምህርት ሥርዓት ጥንካሬዎች እና ድክመቶችን ከመለየት ባለፈ የሀገሪቱን የወደፊት አቅጣጫ መወሰን የሚችል ብቃት ያለው የሰው ኀይል ለማፍራት ትልቅ ፋይዳ አለው። በተያዘው በጀት ዓመት በአማራ ክልል የ8ኛ...

ፋይዳ ዜጎች መብታቸውን ተጠቅመው ሊገለገሉበት የሚገባ መሠረታዊ ነገር ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዲጅታል መታወቂያ ወይም ፍይዳ በአዋጅ ቁጥር 1284/2015 ላይ በሕግ እውቅና የተሠጠው የማንነት መገለጫ ወይም መለያ ነው። ፋይዳ የኢትዮጵያ ዲጂታል መታወቂያ ሲኾን ቴክኖሎጂን በመጠቀም የነዋሪዎችን የተመጠነ የባዮሜትሪክ እና ዲሞግራፊክ...

ያረሰማ ጎበዝ እርፍ የነቀነቀ…..

ባሕር ዳር: ግንቦት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰኔ ግም ሲል የሰማይ ደመናው ውኃ ሲያዝል አርሶ አደር ደስታው ከፍ ያለ ነው፡፡ የተሰቀሉ እርፍ እና ሞፈሩን አዋዶ በሬውን ጠምዶ ማረስ ማረስ ይጀምራል፡፡ አርሶ አደሩ በሬውን ጠምዶ እንዲህ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በገጠር ሞዴል የአርሶ አደሮች መኖሪያ መንደር ሥራን አስጀመሩ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት በከተማ የተጀመሩ የክረምት በጎ ፍቃድ ልማት ሥራዎች ከገጠሩ ክፍል ጋር የማስተሳሰር አካል በኾነው የገጠር የኮሪደር ልማት ሥራ እያስጀመርን ነው ብለዋል። በማዕከላዊ...