ትምህርት ላይ የገጠመውን ሥብራት ማስተካከል እንደሚገባ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አሳሰቡ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ''ትውልድ በመምህር ይቀረጻል፤ ሀገር በትምህርት ይበለጽጋል'' በሚል መሪ መልዕክት ክልላዊ የመምህራን ውይይት የማጠቃለያ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተከፍቷል። ውይይቱን ያስጀመሩት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ትምህርት ለሀገር...
“የጤና አገልግሎት ሙያ ብቻ ሳይኾን መንፈሳዊነትን ጭምር የተላበሰ ነው” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ "የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር ዕድገት" በሚል መሪ መልዕክት ክልላዊ የጤና ባለሙያዎች የውይይት መድረክ ተካሂዷል። የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አቡዱ ሁሴን (ዶ.ር) እንዳሉት አርበኝነት...
“ስለ ሀገራችን መፃዒ እጣ ፋንታ ፓርቲዎች መምከር እና መዝከር አለብን” ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በባሕር ዳር ከተማ ውይይት እያደረጉ ነው።
የፖለቲካ ፓርቲወቹ በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ፣ የፖለቲካ ፓርቲወች ተግባር እና ኀላፊነትን በተመለከተ እንዲሁም በዴሞክራሲያዊ ዕድገት...
“ጊዜው የሃይማኖት አባቶችን እና የሀገር ሽማግሌዎችን ምክር ይፈልጋል” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ደብረታቦር: ግንቦት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር እና ከደቡብ ጎንደር ዞን ፋርጣ ወረዳ ከተውጣጡ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በወቅታዊ የጸጥታ እና የልማት ሥራዎች ዙሪያ እየተወያዩ ነው።
በውይይቱ የአማራ...
የአማራ ሳይንት ወረዳ ነዋሪዎች በሰላም እና የጸጥታ ዙሪያ ተወያዩ።
ደሴ: ግንቦት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን አማራ ሳይንት ወረዳ የ07 እና 08 ቀበሌ ነዋሪዎች ጽንፈኛው በነዛው የተሳሳተ መረጃ ተታለን የወዳጅ ዘመድ ሕይወት፣ ንብረት እና ልማታችንን አጥተናል ብለዋል። የዘራፊውን ቡድን አሳፋሪ ድርጊት ለማቆም...








