ወጣቱ ለሰላም ቅድሚያ ሊሰጥ እንደሚገባው የሰቆጣ ከተማ ወጣቶች ተናገሩ።

ሰቆጣ: ግንቦት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለማጽናት እየመከረች ትገኛለች። ወጣቱ ትውልድም ከሀሰተኛ ፕሮፖጋንዳ ራሱን በማራቅ ለሀገር ሰላም በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ የሰቆጣ ከተማ ወጣቶች ተናግረዋል።በጦርነት የሚገኝ ጥቅም አለመኖሩን በመረዳት በጉልበት ነገሮችን ለመፍታት መሞከር...

ሴቶች የሰላም መሠረቶች፣ የልማትም ሁነኛ ተዋናዮች ናቸው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሴቶች ክንፍ ጽሕፈት ቤት "ሴት የሰላም አምባሳደሮችን ማደራጀት ለዘላቂ ሰላም ግንባታ" በሚል መሪ መልዕክት ከተለያዩ ማኅበራዊ መሠረቶች ወካይ እና ተጽዕኖ ፈጣሪ...

ሰላም ናፍቆናል!

ደብረታቦር: ግንቦት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር እና ከደቡብ ጎንደር ዞን ፋርጣ ወረዳ ከተውጣጡ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በወቅታዊ የጸጥታ እና የልማት ሥራዎች ዙሪያ ተወያይተዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች...

”ምን ችግር እንደገጠመን ቆም ብለን ማሰብ የሚገባን ጊዜ ላይ ነን” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ''ትውልድ በመምህር ይቀረጻል፤ ሀገር በትምህርት ይበለጽጋል'' በሚል መሪ መልዕክት ክልላዊ የመምህራን ውይይት የማጠቃለያ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ...

ከተሞችን ለኑሮ ብቻ ሳይኾን ለምርት እና ምርታማነት ምቹ ለማድረግ መሥራት ይጠበቃል።

ደሴ: ግንቦት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት እና የሥራ ፕሮጀክት የልምድ ልውውጥ እና ዐውደ ጥናት በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ፣ በሀገሪቱ ከ88 በላይ ከተሞች የከተማ እና...