“መንግሥት የመምህራንን ጥቅም እና ደኅንነት ለመጠበቅ እየሠራ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ''ትውልድ በመምህር ይቀረጻል፤ ሀገር በትምህርት ይበለጽጋል'' በሚል መሪ መልዕክት ክልላዊ የመምህራን ውይይት የማጠቃለያ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። ከሁሉም የክልሉ ዞኖች የተውጣጡ መምህራን በወቅታዊ ሀገራዊ እና ክልላዊ የፖለቲካ...

የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ የኢትዮጵያን የብልጽግና ጉዞ ማገዝ በሚችልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እየተደረገ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የብልጽግና ጉዞ ውስጥ የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ሚና እና ቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ከኮሙኒኬሽን፣ ከሕዝብ ግንኙነት አመራሮች እና የሚዲያ አካላት ጋር የሚደረግ ክልላዊ ማጠቃለያ መድረክ በባሕር ዳር ተጀምሯል። በመድረኩ በብልጽግና...

“ባሕር ዳር በሥራ ላይ ነች” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት "ባሕር ዳር በሥራ ላይ ነች" ብለዋል። ዛሬ በከተማዋ ተገኝተን እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተናል ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ...

የአማራ ሕዝብ ትልቁ ጠላት ድህነት እና ኋላቀርነት ነው” ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) “ለሁለንተናዊ ብልጽግና የነጋዴው ማኅበረሰብ ሚና” በሚል መሪ መልዕክት ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር ክልል አቀፍ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ በምክትል ርዕሰ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ...

“በጽንፈኝነት አስተሳሰብ የሕዝብ ጥያቄ አይመለስም” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር እና ከደቡብ ጎንደር ዞን ፋርጣ ወረዳ ከተውጣጡ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በወቅታዊ የጸጥታ እና የልማት ሥራዎች ዙሪያ ተወያይተዋል።...