ኢትዮጵያ በመልካም የእድገት ጎዳና ላይ መኾኗን የስሎቬኒያ ፕሬዝዳንት ናታሽ ፒርስ (ዶ.ር) ተናገሩ።

አዲስ አበባ: ግንቦት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የስሎቬኒያ ፕሬዝዳንት ናታሽ ፒርስ (ዶ.ር) የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጎብኝተዋል። ፕሬዚዳንቷ በጉብኝታቸው ወቅቱ ለጋዜጠኞች እንደገለጹት ቅርሶችን እና ታሪክን መጠበቅ የትውልድ አደራ መኾኑንም አስታውሰዋል። ኢትዮጵያ የአስደናቂ ታሪክ ባለቤት መኾኗን ያወሱት ፕሬዝዳንቷ...

“ሕዝብ በአንድነት ሲነሳ የማያሸንፈው ጠላት የለም” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ጎንደር ዞን ከአንዳቤት ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ የአንዳቤት ወረዳ ሕዝብ ትርፍ አምራች እና ያመረተውን...

ሕዝበ ሙስሊሙ የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል ሲያከብር የተቸገሩትን በማሰብ ሊኾን እንደሚገባ የአማራ ክልል...

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝበ ሙስሊሙ የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓልን ሲያከብር የተቸገሩትን እና የተፈናቀሉትን በመርዳት፣ የታመሙትን በመጠየቅ እና በማሳከም መኾን እንዳለበት የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አሳስቧል። ዒድ አል...

ኢትዮጵያ እና ስሎቬንያ ሪፐብሊክ በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የስሎቬንያ ሪፐብሊክ ፐሬዝዳንት ናታሻ ፒሪክ ሙሳር ኢትዮጵያን እየጎበኙ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ዛሬ ጠዋት ኢትዮጵያን እየጎበኙ ያሉትን የስሎቬንያ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ናታሻ...

“ለሁሉም ነገር ሰላም ያስፈልጋል” የአንዳቤት ወረዳ ነዋሪዎች

ደብረ ታቦር: ግንቦት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከደቡብ ጎንደር ዞን አንዳቤት ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈ...