የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓልን በባሕር ዳር ከተማ ለማክበር አማኞች ወደ ጋጃ መስክ የዒድ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 446ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በባሕር ዳር ከተማ በጋጃ መስክ የዒድ ማክበሪያ ቦታ ለማክበር ቅድመ ዝግጅቱ ተጠናቅቋል። ሕዝበ ሙስሊሙ ከሁሉም አቅጣጫዎች ወደ ዒድ ማክበሪያው ቦታ እየገባ ነው። ዘጋቢ፦...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።

ርእሰ መሥተዳድሩ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1ሺህ 446 ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሠላም አደረሳችሁ ብለዋል። የአረፋ በዓል የእስልምና ዕምነት ተከታዩ በመልካምነት፣ በአብሮነት እና በመተጋገዝ በደስታ የሚያሳልፈው በዓል በመሆኑ በሕዝበ...

የሀጂ ሥርዓት ዓለም ስለእኩልነት ልትማርበት የሚያገባ ጠቃሚ እና ገንቢ እሴቶች ያሉት ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አንድ ወቅት ምድረ በዳ የነበረችው ቅድስቲቷ ምድር መካ የአሏህ ክብር እና ፍቅር ተገልጦባት ሁልጊዜም በየዓመቱ በሚሊዮን በሚቆጠሩ የሃይማኖቱ ተከታዮች ዘንድ ትዘየራለች፡፡ ሰማዩን እንደ አዕዋፍት ከሰው በላይ ከፍ...

የክልል እና ሀገር አቀፍ ፈተናዎች በተሳካ መልኩ እንዲከናወኑ ባለድርሻ አካላት ኀላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።

ደብረ ማርቆስ: ግንቦት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ የክልል እና ሀገር አቀፍ ፈተና አሰጣጥን በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት አድርጓል፡፡ የ6ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል የክልል እና ሀገር...

ጤናማ አካባቢ ለመፍጠር በቆሻሻ አወጋገድ ሥርዓት ላይ ሁሉም ሊሠራ ይገባል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም የአካባቢ ቀን በዓለም ለ52ኛ፣ በኢትዮጵያ ለ32ኛ፣ በአማራ ክልል ደግሞ ለ28ኛ ጊዜ "የፕላስቲክ ብክለትን እንግታ" በሚል መሪ መልዕክት በክልሉ ከግንቦት 19/2017 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። በዛሬው ዕለትም የማጠቃለያ...