ሙስሊሙ ማኅበረሰብ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች ለመመለስ እየተሠራ እንደኾነ ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ ተናገሩ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለ1ሺህ 446ኛው የዒድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ ያሉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ በዓሉ በመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት...
1 ሺህ 446ኛው የዒድ ዓል-አድሃ (አረፋ) በዓል በጎንደር ከተማ እየተከበረ ነው።
ጎንደር: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ 1 ሺህ 446ኛው የዒድ ዓል-አድሃ (አረፋ) በዓል በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች እየተከበረ ነው።
በበዓሉ ላይ የሃይማኖት አባቶች፣ የሃይማኖቱ ተከታዮች እና የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
ዘጋቢ፦ አዲስ...
የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በደሴ ከተማ እየተከበረ ነው።
ደሴ: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የዒድ ሰላት ሥነ ሥርዓት በሆጤ ስታዲዬም እየተከበረ ይገኛል።
የዒድ ሰላት ሥነ ሥርዓቱ ላይ የደሴ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ሼህ እንድሪስ በሽር፣...
1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ እየተከበረ ነው።
ደብረ ብርሃን: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአረፋ በዓል የመስዋዕትነት በዓል ነው። ነብዩ ኢብራሂም በአሏህ ትዕዛዝ መሠረት ልጃቸው እስማኤልን ለመሰዋዕት ፈቃድ የሰጡበት በመኾኑ።
በዓሉ የመታዘዝ፣ በእምነት የመጽናት እና የመረዳዳት በዓል ተደርጎ ይወሰዳል። አረፋ የእርድ በዓል ነው።...
የሐጅ እና ኡምራ ጉዞ የሚደረግባት ከተማ- መካ
ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመካ ከተማ በታሪኳ “መካህ ኣል-ሙከራማህ” ተብላ ትጠራ የነበረች ከተማ ናት። በሳውዲ አረቢያ በስተምዕራብ በኩል ባለው በሒጃዝ ክልል ውስጥ የመካ ክፍለ አውራጃ ማዕከልም ናት።
መካ በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ...








