ማኅበረሰቡ የራሱን ሰላም እንዲጠብቅ የሚያስችል ውይይት በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው።

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ውይይቱ በከተማዋ እምዬ ምኒልክ ክፍለ ከተማ ውስጥ በሚገኙ ስድስት ቀበሌዎች ነው እየተካሄደ ያለው። የደብረ ብርሃን ከተማ ምክትል ከንቲባ ወርቃለማሁ ኮስትሬ ማኀበረሰብ ተኮር ውይይቶችን በተደጋጋሚ በማድረግ የከተማዋ ነዋሪዎች የራሳቸውን...

የዓለም አቀፉ የቤተሰብ ቀን ክልላዊ የማጠቃለያ መድረክ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች ህፃናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ "የተሻሻለ የቤተሰብ ሥራና ገቢ ለሀገር ኢኮኖሚ" በሚል መሪ መልዕክት ክልላዊ የቤተሰብ ቀን የማጠቃለያ ዝግጅት እያካሄደ ነው። በመድረኩ በአማራ...

“ትምህርት የአንድ ሀገር ሉዓላዊነት፣ ክብር እና ማንነት ማስጠበቂያ ነው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ መሪዎች በደቡብ ጎንደር ዞን አዲስ ዘመን ከተማ አሥተዳደር አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተገነባውን የማስፋፊያ ሕንጻ መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ...

አሚኮ የአዊኛ ራዲዮ የጀመረበት 20ኛ ዓመት በዓል በእንጅባራ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡

እንጅባራ: ሰኔ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የአዊኛ ራዲዮ የጀመረበት 20ኛ ዓመት በዓል በእንጅባራ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አማካሪ ግዛቸው ሙሉነህ፣ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደሩ ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ...

የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያበለፀገውን መተግበሪያ በወልድያ ከተማ ሥራ...

ወልድያ: ሰኔ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያበለፀገውን የሁነቶች ኦንላይን ምዝገባ መተግበሪያ በወልድያ ከተማ አስጀምሯል። የአማራ ክልል ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት ኀላፊ መዓዛ በዛብህ ተቋሙን...