ሀገር አሸናፊ የምትኾንበት ዘዴ መመካከር ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እና የተሻለች ኢትዮጵያን ለትውልድ ለማስተላለፍ የላቀ ድርሻ እንዳለው ታምኖበት በጉጉት እየተጠበቀ ያለ ነው። በሀገሪቱ ላይ ያደሩ፣ የቆዩ እና የነበሩ ቁርሾዎችን መፍትሔ...

አሚኮ በ30 ዓመታት ጉዞው የአዊ ብሔረሰብን ጨምሮ በክልሉ ከፍ ያሉ ተግባራትን ሠርቷል።

እንጅባራ፡ ሰኔ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን - አሚኮ በአዊኛ ቋንቋ የራዲዮ ሥርጭት የጀመረበትን 20ኛ ዓመትን አስመልክቶ በእንጅባራ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ነው። በፕሮግራሙ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈጻሚ አማካሪ...

“ሁሉም የልማት ተግባራት ሰላማዊ አውድን ይፈልጋሉ” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በወረታ ከተማ አሥተዳደር የተገነቡ የልማት ሥራዎችን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት...

በወቅታዊ ችግሩ ምክንያት የሚደርሰውን ጫና ለመከላከል የሴት አመራሮች ሚና ከፍተኛ ነው።

ደሴ: ሰኔ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ህፃናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ በክልሉ ባለው ወቅታዊ ችግር ሴት አመራሮች ከደረሰባቸው የሥነ ልቦና ጫና እንዲላቀቁ የሚያስችል የቀውስ ማገገሚያ እና የቀውስ ጊዜ አመራር ሥልጠና በደሴ...

ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በወረታ ከተማ አሥተዳደር የተገነቡ የልማት ሥራዎችን መርቀው ሥራ አስጀመሩ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በወረታ ከተማ አሥተዳደር የተገነቡ የልማት ሥራዎችን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ...