ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ለአገልግሎት አሰጣጥ እንቅፋት እየኾነ ነው።

ጎንደር: ሰኔ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት መምሪያ የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም የንቅናቄ መድረክ በጎንደር ከተማ አካሂዷል። በንቅናቄ መድረኩ የከተማ አሥተዳደሩ እና የክፍለ ከተማ የሥራ ኀላፊዎችና የቡድን...

የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃን ማጣራት ጀመረ።

ወልድያ: ሰኔ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት መምሪያ በመንግሥት አሥተዳደር ሪፎርም ዙሪያ ከከተማና ክፍለ ከተማ የሥራ ኀላፊዎች እንዲኹም ቡድን መሪዎች ጋር ምክክር አካሂዷል። የመምሪያው ተወካይ ኀላፊ ሲሳይ...

ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ የንግዱ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር በዞን፣ በክልል እና ከተሞች ደረጃ ከተካሄዱ ውይይቶች...

ይኽ መድረክ በየደረጃው የተሰበሰቡ የንግዱ ዘርፍ ጉዳዮች እና ሃሳቦች በሀገር አቀፍ እቅዶች እና የልማት ግቦች ዝግጅት ግብዓት ይሆኑ ዘንድ ለማካተት የተዘጋጀም ነው።

ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ቦታዎች ላይ ያለውን የመሠረተ ልማት ችግር ለመቅረፍ በትብብር እየሠሩ ነው።

ደብረማርቆስ: ሰኔ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በ2015 ዓ.ም የኢንቨስትመንት ቦታ ወስደው የመሠረተ ልማቶች ባለመሟላታቸው ምክንያት እስካሁን ወደ ሥራ መግባት ያልቻሉ ባለሃብቶች በራሳቸው ተነሳሽነት ከ3 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ...

“ቀልጣፋ የመንግሥት አገልግሎት ለመስጠት የእሳቤ ለውጥ ማምጣት ያስፈልጋል” በድሉ ውብሸት

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የሲቪል ሰርቪስና ሰው ሀብት ልማት መምሪያ በመንግሥት አገልግሎት እና ሪፎርም ላይ ያተኮረ ውይይት እያካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የተገኙት የደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...