የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ምሰሶ ነው።

አዲስ አበባ: ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የውጭ ጉዳይ እና የኢኮኖሚ ሴክተሮች ቅንጅታዊ ጉዞ ለተቃና ኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ" በሚል መሪ መልዕክት የከፍተኛ ባለሙያዎች እና መሪዎች ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ አዲስ አማራጭን ለማሰስ፣ ሀገር በቀል...

በአማራ ክልል 130 ሺህ 280 ተማሪዎች የስምንተኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና እየወሰዱ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የማኀበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) በባሕር ዳር ከተማ ተዘዋውረው የፈተናውን ሂደት ተመልክተዋል። ለተማሪዎች እና መምህራን እንኳን ለ2017 ዓ.ም...

የግል ትምህርት ቤቶች ወላጆችን ሳያወያዩ እና ሳይስማሙ ክፍያ መጨመር እንደማይችሉ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት የሁሉም ነገር መሠረት ነው። እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ሀገሮች ትምህርት ዋነኛ የድህነት መውጫ መንገድ ተደርጎ ይወሰዳል። በሀገራችን የትምህርት ሥርዓት በግሉ ዘርፍ ጭምር እንዲሰጥ መንግሥት ድጋፍ ያደርጋል። ተቋም ገንብቶ፣...

መሬትን የማበልጸግ አንዱ መንገድ!

ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአኹኑ ወቅት ስለ ምርት እድገት ሲነሳ በጉልሁ ከሚነሱ ግብዓቶች መካከል አንዱ የተፈጥሮ ማዳበሪያ (ኮምፖስት) አንዱ ነው፡፡ አርሶ አደር አድማሱ መኮነን በምዕራብ ጎጃም ዞን በቡሬ ዙሪያ ወረዳ ይኖራሉ፡፡ በግብርና...

የሃይማኖት ተቋማት ስለ ሰላም የሚመክሩበት ጉባዔ ሊካሄድ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰኔ 04/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ቀናት የሚቆይ የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት የሰላም ጉባኤ ሊካሄድ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ዋና ጸሐፊ እና የአማራ ክልል...