“ሁሉም በየተሰማራበት ያስመዘገበው ውጤት አሁን ለተመዘገበው አንጻራዊ ሰላም ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል” ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ

ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ከፌዴራል የጸጥታ ተቋማት ጋር በወቅታዊ የጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይቷል። በውይይቱ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴን ጨምሮ ምክትል...

በደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር 2 ሺህ 740 ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ፈተና እየወሰዱ ነው።

ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር በሚገኙ በ36 የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና እየተሰጠ ነው። የከተማ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ ኀላፊ መቅደስ ብዙነህ በዛሬው ዕለት 2 ሺህ 740 ተማሪዎች...

በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የ8ተኛ ክፍል ፈተና በ44 ትምህርት ቤቶች እየተሰጠ ነው።

ጎንደር: ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር በሰባት የፈተና መስጫ ማዕከላት፣ በ44 ትምህርት ቤቶች ፈተና እየተሰጠ ነው። ከ6 ሺህ 900 በላይ ተማሪዎች ፈተናውን እየወሰዱ መኾኑንም የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ኀላፊ...

ጾታዊ ጥቃትን በተመለከተ ያሉ የሕግ ማዕቀፎች

ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ተቀብላ ካጸደቀቻቸው ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ስምምነቶች እና በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 16 ላይ እንደተገለጸው ማንም ሰው በአካሉ ላይ ጉዳት እንዳይደርስበት የመጠበቅ መብት ያለው መኾኑ በግልጽ ተደንግጓል፡፡ ሴቶችን...

የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርሙ በአገልጋይነቱ የላቀ የመንግሥት ሠራተኛ ለመፍጠር አይነተኛ ሚና እንደሚጫወት የሰሜን ሸዋ...

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርሙን ወደ ተግባር ለማስገባት ያለመ ውይይት በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይቱ ላይ የተገኙት የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ መካሻ አለማየሁ አገልጋይ የኾነ...