መሪዎች የሕዝብን አደራ ተቀብለው በመሥራት የዘመኑ የልማት አርበኛ መኾን እንደሚገባቸው የአማራ ክልል ፕላን እና...

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል አሻጋሪ እድገት እና ዘላቂ ልማት እቅድ ዙሪያ ከሰኔ 06/2017 ዓ.ም እስከ 13/2017 ዓ.ም ለክልሉ መሪዎች የሚሰጠው ሥልጠና ተጀምሯል። ሥልጠናው "አርቆ ማየት አልቆ መሥራት" በሚል መሪ ሃሳብ...

“የሕዝብን ኑሮ የሚያሻሽል አሻጋሪ እቅድ አዘጋጅቶ መሥራት ምርጫ ሳይኾን ግዴታ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል አሻጋሪ ዕድገት እና ዘላቂ ልማት እቅድ ዙሪያ ከሰኔ 06 እስከ 13/2017 ዓ.ም ለክልሉ መሪዎች የሚሰጠው ሥልጠና ተጀምሯል። ሥልጠናው "አርቆ ማየት አልቆ መሥራት" በሚል መሪ መልዕክት የሚሰጥ...

ከ242 ተሳፋሪዎች አንዲት ነፍስ ብቻ የተረፈችበት የኤር ሕንድ የአውሮፕላን አደጋ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የበረራ ቁጥሩ 171 የኾነው እና መዳረሻውን ለንደን አድርጎ በረራውን የጀመረው የኤር ሕንድ አየር መንገድ አውሮፕላን 242 ተሳፋሪዎችን እንደያዘ ከ30 ሴኮንድ በረራ በኋላ በምዕራባዊ ሕንድ አሕመድአባድ ከተማ በአስከፊ ኹኔታ...

በእገታ እና መሰል ወንጀሎች የተጠረጠሩ 33 ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር...

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በእገታ እና መሰል የወንጀል ድርጊቶች የተጠረጠሩ 33 ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር አውሎ ምርመራ እያጣራ መኾኑን የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ አስታውቋል፡፡ ደብረ ብርሃን ከተማ የሰላም ተምሳሌት...

ሴቶችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሥራዎች ተሠርተዋል።

ደሴ: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕፃናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የ11 ወራት እቅድ አፈጻጸሙን በምስራቅ አማራ ከሚገኙ ባለድርሻ አካላት ጋር ገምግሟል፡፡ ሴቶችን በልማት ኅብረት በማደራጀት እውቀት፣ ጉልበት እና ገንዘባቸውን አሰባስበው የኢኮኖሚ አቅማቸው...