“ቃል በተግባር ተፈጽሞልናል” ቤታቸው የታደሰላቸው አቅመ ደካሞች

ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት በባሕር ዳር ከተማ ሀገረ ሰላም ቀበሌ አቅመ ደካማ፣በሕመም የሚሰቃዩ እና አካል ጉዳተኛ የኾኑ ቤተሰቦችን ቤት የማደስ ሥራ አስጀምሯል። ወይዘሮ ስለናት ፈንቴ እና ባለቤታቸው አቶ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሳይንስ ሙዚየም ቋሚ ኤግዚቢሽን ክፍልን በይፋ ከፈቱ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሳይንስ ሙዚየም ቋሚ ኤግዚቢሽን ክፍልን በይፋ ከፍተዋል። ይኽ ድንቅ ክንውን በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ፣ የዓየር ንብረት ለውጥ እና የኢትዮጵያ ምላሽ፣ ግብርና፣ የውኃ ኃይል እና ኢነርጂ፣ ኤሮኖቲክስ...

“ኅብረተሰቡ ሰላምን በማፅናት ወደ ልማት የመግባት ቁርጠኛ አቋም ይዟል” ሰሜን ወሎ ዞን

ወልድያ: ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን ወቅታዊ የሰላም፣ የሕግ ማስከበር፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር የ11 ወራት ሥራዎችን ገምግሟል። የጸጥታ መዋቅሩ ሕግ ለማስከበር በቅንጅት የተሻለ ተግባር ፈጽሟል፤ በዚህም የዞኑን ሰላም የማፅናት ሥራ ምቹ ኹኔታን...

የተማሪዎች ክልላዊ ፈተና እና የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሰላም መጠናቀቁን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተናዎች እንዲሁም የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሰላም መጠናቀቁን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የዋና ጠቅላይ መምሪያው ምክትል አዛዥ እና የወንጀል መከላከል...

ከተሞችን በተለያዩ የልማት ዘርፎች ለማስተሳሰር የሚያስችል ድጋፍ ተደረገ።

አዲስ አበባ: ሰኔ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በከተሞች ተግባራዊ የሚደረግ የ7 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዶላር ክልላዊ የመልማት ጥናት ርክክብ መደረጉን የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል። የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የዘጠኝ ከተሞችን ክልላዊ የመልማት...