ዩኒዬኖችን በማቀናጀት አቅማቸውን የማሳደግ ሥራ እየተሠራ መኾኑን የሰሜን ወሎ ዞን ገለጸ።
ወልድያ: ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን ኅብረት ሥራ ማስፋፊያ ተጠሪ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሀብታሙ እባቡ የኅብረት ሥራ ማኅበራት ሪፎርም በመተግበር አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ እየተሠራ ነው ብለዋል።
በዞኑ 380 ሺህ 591 አባላትን ያቀፉ 574 መሠረታዊ...
የጤና አጠባበቅ ጣቢያዎችን የአገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል እየሠራ መኾኑን የምዕራብ ጎጃም ዞን አስታወቀ።
ፍኖተ ሰላም: ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፈጠነች ኡስማን እና ፀሐይነሽ በላይነህ በቡሬ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ሲገለገሉ ያገኘናቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ናቸው።
ለአሚኮ እንዳሉት ከዚህ በፊት መጓደል የነበረበት የግቢ ፅዳት፣ የባለሙያ እጥረት እና የግብዓት ችግሮች አሁን ላይ...
የሰሜን ወሎ ዞን ሲቪል ሰርቪስ መምሪያ ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ማጣራት ሥራ መጀመሩን ገለጸ።
ወልድያ: ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን ሲቪል ሰርቪስ መምሪያ የ11 ወራት የሥራ አፈፃፀሙን ገምግሟል። የዞኑ ሲቪል ሰርቪስ መምሪያ ኀላፊ ሙሉ አዲሴ መንግሥት ሠራተኞች ባለፉት 11 ወራት በጸጥታ ችግር ውስጥም ኾነው የሕይወት መስዋዕትነት...
ለደብረ ብርሃን ከተማ የመንግሥት ሠራተኞች የሕፃናት ማቆያ ማዕከል ለመገንባት የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ።
ደብረ ብርሃን: ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት በከተማው የመንግሥት
ሠራተኞች የሕፃናት ማቆያ ባለመኖሩ ሠራተኞች ይቸገሩ እንደነበር አንስተዋል።
ይህ ማዕከል ተገንብቶ ሲጠናቀቅም የአገልግሎት አሰጣጡን የበለጠ በማቀላጠፍ በኩል የሚጫወተው ሚና ቀላል...
ዘላቂ ሰላምን ለማጽናት ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት ጠየቀ።
ደብረ ታቦር: ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክር ቤቱ አራተኛ ዙር፣ 12ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 43ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል።
ምክር ቤቱ የ2017 ዓ.ም ሦስተኛ ሩብ ዓመት የእቅድ አፈጻጸምን በገመገመበት ጉባኤው ሰላምን ማጽናት ዋነኛ አጀንዳው አድርጎ ተወያይቷል።...








