ቱሪዝሙን ለማነቃቃት ሁሉም ተቋማት የየራሳቸው ድርሻ ይወጡ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎጃም ዞን ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ በዞኑ ያለውን የቱሪዝም ሃብት የማስተዋወቅ አውደ ርዕይ እና የቱሪዝም ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት የማቋቋም የውይይት መድረክ አካሂዷል።
የቱሪዝም ሃብቶችን ማስተዋወቅ እና የቱሪዝም ትራንስፎርሜሽን...
3 ነጥብ 4 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል ዝግጅት ማጠናቀቁን የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር አካሂዷል።
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ባለፈው ዓመት...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በወሩ እንደ ሀገር የሠለጠነ የፖለቲካ ባሕል እየጎለበተ እንዲመጣ ከባለድርሻ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በግንቦት እና ሰኔ ወራት ያከናወኗቸውን ዋና ዋና ተግባራት በሚመለከት ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ማብራሪያ አውጥቷል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በግንቦት እና ሰኔ...
አርሶ አደሮች እስከ ሐምሌ መጨረሻ ድረስ ሊዘሩ የሚችሉትን የሰብል ዓይነቶች መርጠው ቢዘሩ ውጤታማ ይኾናሉ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ዝናብ ዘግይቶ በገባባቸው አካባቢዎች አርሶ አደሮች እስከ ሐምሌ ወር መጨረሻ ድረስ ሊዘሩ የሚችሉትን የሰብል ዓይነቶች እንደየ ሥነ ምኅዳሩ ጠባይ ለይተው በመዝራት ምርት እና ማርታማነታቸውን ማረጋገጥ...
ታጣቂ ቡድኑ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እየፈጸመባቸው መኾኑን የገነቴ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።
ደሴ፡ ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ወሎ ዞን ከገነቴ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳዳሪ አሊ መኮነን ጨምሮ ሌሎች...








