ሰበዓዊ ከኾነው አገልግሎት ዋነኛው እና ቀዳሚው ደም መለገስ ነው።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ደም መለገስ በፍላጎት ወይም በፈቃደኝነት ላይ ተመስርቶ የሚደረግ በጎ ተግባር ነው፡፡ በጎ ፈቃደኞች ደም ለመስጠት ተስማምተው ከለገሱ በኋላ ደሙ ለሌላ ደም ለሚያስፈልገው ግለሰብ ይለገሳል፡፡ በየዓመቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች...

ኅብረተሰቡ በሰላማዊ ሰልፍ የጠየቃቸውን የሰላም እና የልማት ጥያቄዎች ለመፍታት በትኩረት ይሠራል።

ደብረማርቆስ፡ ሰኔ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ የተካሄደው ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ኅብረተሰቡ ከተማ አሥተዳደሩ እያከናወናቸው ለሚገኙ የልማት ሥራዎች ዕውቅና የሰጠበት እና ለሰላም ያለውን ጽኑ አቋም ያሳየበትእንደነበር የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...

“የጸጥታ መዋቅሩን በማጠናከር የክልሉን ሰላም ለማረጋገጥ በትኩረት እየተሠራ ነው” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የሀገር መከላከያ ሠራዊት መሪዎች እና የክልሉ የጸጥታ ኀላፊዎች በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ የአካባቢያቸውን ሰላም እያረጋገጡ ያሉ የሰላም...

ምክር ቤቱ የዲጂታል አሠራርን በመተግበር ለሌሎች ተቋማት አርዓያ መኾን እንዳለበት የቋሚ ኮሚቴ አባላት አሳሰቡ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የመንግሥት ወጭ አሥተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የክልሉን ምክር ቤት የኦዲት ግኝት ምላሽ ገምግሟል። በግምገማው ከ2009 እስከ 2014 ዓ.ም በዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት...

በአውሮፓ ኅብረት ድጋፍ የሚከናወን የአደጋ ተጋላጭነት ቅነሳ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ከአውሮፓ ኅብረት ያልተማከለ የአደጋ ስጋት ቅነሳ አሥተዳደር በኢትዮጵያ ጋር የሁለተኛ ዙር ፕሮጀክት እወጃ ዙሪያ ውይይት አድርጓል። በውይይቱ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ...