የኢ-ትኬትንግ አገልግሎት የትራንስፖርት አሠራሩን አንድ ደረጃ ከፍ ያደረገ ቴክኖሎጂ ነው።

ገንዳ ውኃ፡ ሐምሌ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር ትራንስፖርት ጽሕፈት ቤት ከጂ ኤን ኬ ቴክኖሎጁ ሶሉሽን ኀላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት ጋር በመተባበር የኢ-ትኬትንግ አገልግሎትን በገንዳ ውኃ ከተማ መነኾሪያ አስጀምሯል። በማስጀማሪያ መርሐ ግብሩ...

ችግኞች ዘላቂ ጥቅም እንዲሰጡ መንከባከብ እና መከታተል ይገባል።

ደብረማርቆስ፡ ሐምሌ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "በመትክል ማንሰራራት" በሚል መሪ መልዕክት የ2017 የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በምሥራቅ ጎጃም ዞን በአዋበል ወረዳ ተጀምሯል፡፡ በምሥራቅ ጎጃም ዞን የ2017 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በአዋበል ወረዳ ሐምሌ 1/2017 ዓ.ም...

በምሥራቅ ጎጃም ዞን ከ228 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል።

ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዞኑ የ2017 በጀት ዓመት የግብርና ሥራዎች አፈጻጸም እና የቀጣይ ዘጠና ቀን እቅድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አድርጓል። የምሥራቅ ጎጃም ዞን በ2017 በጀት ዓመት በሰብል ልማት እና በአረንጓዴ...

ሰላምን የዕውነት መኖር እና መገለጫ ማድረግ ይገባል።

ደሴ፡ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ከዩኤንዲፒ የሰላም ድጋፍ ተቋም ጋር በመተባበር በክልሉ ካሉ ዞኖች እና ወረዳዎች ከተውጣጡ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የወጣቶች፣ የሴቶች፣ የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች እና ባለድርሻ...

ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን ለማቃለል የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ትልቅ ድርሻ እያበረከተ ነው።

ደብረብርሃን፡ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት የበጋ በጎ ፈቃድ መዝጊያ እና 2018 በጀት ዓመት የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። የደብረ...