የአርቲስት ደበበ እሸቱ አስክሬን ሽኝት መርሐ ግብር በብሔራዊ ቴአትር እየተካሄደ ነው።

አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዘመናዊ ጥበብ ፈር ቀዳጁ አርቲስት ደበበ እሸቱ አስክሬን ሽኝት መርሐ ግብር በብሔራዊ ቴዓትር እየተካሄደ ነው። በሽኝት መርሐ ግብሩ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች...

አሚኮ ለሀገር ሰላም እየሠራ ነው።

ገንዳ ውኃ: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን 30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን እያከበረ ነው። የአሚኮን 30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል አስመልክተው ሀሳባቸውን የሰጡን በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ቃሲም...

“ስሙን የወረስሽ፣ ክብሩን የጠበቅሽ”

ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መለኮት የተገለጠበትን ተራራ ስም ወርሳለች። በተራራው የተፈጸመውን ድንቅ ነገር ጠብቃለች። ክብሩን አስከብራለች። ስሙን ጠርታለች። በስሙም ተጠርታለች። በክብሩም ከብራለች። ሃይማኖትን ከታሪክ፣ ትውፊትን ከቃል ኪዳን ጋር አስተሳስራ ኖራለች። አጽንታም ዘመናትን ተሻግራለች።...

ዘመናዊ አሠራርን የሚፈልገው የኦፓል ምርት

ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል በማዕድን ዘርፉ በርካታ ጸጋዎች አሉት። ክልሉ የኦፓል ማዕድንን ጨምሮ በርከት ያሉ ማዕድኖች የሚገኙበት ክልል እንደኾነ ይነገራል። ኦፓል ከሚመረትባቸው የክልሉ አካባቢዎች ውስጥ ደግሞ ደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ...

ቡሄን በደብረ ታቦር

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕላዊ እና ሃይማኖታዊ እሴት መገኛ ከኾኑ ከተሞች ውስጥ ደብረ ታቦር ከተማ አንዷ ናት። በከተማዋ በየዓመቱ በክረምቱ ወራት በድምቀት ከሚከበሩ ባሕላዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል ደብረ ታቦርን በደብረ ታቦር (ቡሔ)፣...