“በኦሮሚያ ክልል ስሜን ሽዋ ዞን በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች 96 ነጥብ 8 በመቶ መራጮች ድምጽ...
"በኦሮሚያ ክልል ስሜን ሽዋ ዞን በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች 96 ነጥብ 8 በመቶ መራጮች ድምጽ ሰጥተዋል" የዞኑ ምርጫ ቦርድ ማስተባበሪያ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሚያ ክልል ስሜን ሽዋ ዞን የምርጫ ቦርድ...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ የሥራ ጉብኝት...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ የሥራ ጉብኝት አካሄዱ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለሁለት ቀናት በተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ...
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በአንዳንድ ምርጫ ጣቢያዎች ቆጠራዉ አሁንም እየተካሄደ ነው።
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በአንዳንድ ምርጫ ጣቢያዎች ቆጠራዉ አሁንም እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 15/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ምሽት 3፡00 ምርጫዉ ሲጠናቀቅ ታዛቢ እና የመገናኛ ብዙኃን በተገኙበት ቆጠራ ተካሂዷል፡፡ በአንዳንድ ምርጫ...
በስማዳ ምርጫ ክልል አንድ እና ሁለት ጊዜያዊ የምርጫ ውጤቶች በየምርጫ ጣቢያ እየተገለጸ ነው፡፡
በስማዳ ምርጫ ክልል አንድ እና ሁለት ጊዜያዊ የምርጫ ውጤቶች በየምርጫ ጣቢያ እየተገለጸ ነው፡፡
ስድስተኛው ሀገራዊ እና ክልላዊ ምርጫ ትናንት እስከ ምሽት ድረስ በበርካታ የምርጫ ጣቢያዎች መራጮች ድምጽ ሲሰጡ አምሽተዋል፡፡
ምርጫው እና ቆጠራው በሰላማዊ መንገድ ተጠናቆ ዛሬ...
በሞላሌ ምርጫ ክልል የሚገኙ ምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት ይፋ አድርገዋል፡፡
በሞላሌ ምርጫ ክልል የሚገኙ ምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት ይፋ አድርገዋል፡፡
መራጩ ሕዝብም ይፋ የተደረገውን የድምጽ ውጤት እየተመለከተ ነው፡፡
ውጤቱ ምንም ይሁን ምን የአካባቢያቸውን ሰላም ለማስጠበቅ ዝግጁ እንደኾኑም አሚኮ ያነጋገራቸው መራጮች ገልጸዋል፡፡
በኤልያስ ፈጠነ
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ...








