የምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል የምርጫ ታዛቢ ቡድን ኢትዮጵያ ያካሄደችው ምርጫ የተረጋጋና ሰላማዊ ድባብ የተላበሰ...
የምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል የምርጫ ታዛቢ ቡድን ኢትዮጵያ ያካሄደችው ምርጫ የተረጋጋና ሰላማዊ ድባብ የተላበሰ
መሆኑን እንደታዘበ ገለጸ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) "ኢትዮጵያ ለ6ኛ ጊዜ ያካሄደችው ጠቅላላ ምርጫ በአብዛኛው የሀገሪቷ አካባቢዎች
የተረጋጋና ሰላማዊ ድባብ ተላብሶ መካሄዱን...
ዋናው ውጤት በሕጉ መሰረት በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ደረጃ ስለሚገለጽ በማኀበራዊ ሚዲያ ጊዜያዊ ውጤቶችን የሚለጥፉ...
ዋናው ውጤት በሕጉ መሰረት በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ደረጃ ስለሚገለጽ በማኀበራዊ ሚዲያ ጊዜያዊ ውጤቶችን የሚለጥፉ
አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ምርጫ ቦርድ አሳሰበ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 15/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ሶሊያና ሽመልስ
በሰጡት...
“የመለስ ዜናዊ የአመራር አካዳሚ” “የአፍሪካ የአመራር ልህቀት ማዕከል” በሚል እንዲሰየም የሚኒስትሮች ምክር ቤት አጸደቀ።
"የመለስ ዜናዊ የአመራር አካዳሚ" "የአፍሪካ የአመራር ልህቀት ማዕከል" በሚል እንዲሰየም የሚኒስትሮች ምክር ቤት አጸደቀ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት "የመለስ ዜናዊ የአመራር አካዳሚ" "የአፍሪካ የአመራር ልህቀት ማዕከል" በሚል እንዲሰየም ዛሬ አጽድቋል፡፡
አካዳሚው...
የፌደራልና የክልል የደኅንነትና ጸጥታ ተቋማት 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ ተዓማኒና ፍትሐዊ ሆኖ በስኬት እንዲጠናቀቅ...
የፌደራልና የክልል የደኅንነትና ጸጥታ ተቋማት 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ ተዓማኒና ፍትሐዊ ሆኖ በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት በሙሉ ምስጋናቸውን አቀረቡ።
የፌደራልና የክልል የደኅንነትና ጸጥታ ተቋማቱ ለመገናኛ ብዙኃን ዛሬ በላኩት መግለጫ፤ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በስኬት መጠናቀቅ...
በቤልጂየም፣ሉግዘምበርግ እና ሆላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የውጭ ጫናን የሚቃወም ሰልፍ አካሄዱ።
በቤልጂየም፣ሉግዘምበርግ እና ሆላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የውጭ ጫናን የሚቃወም ሰልፍ አካሄዱ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በቤልጂየም፣ ሉግዘምበርግና ሆላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ
ኢትዮጵያውያን በአውሮፓ ሕብረት ኮሚሽን በመገኘት በኢትዮጵያ ላይ እየደረሰ ያለውን ጫና በመቃወም ሰልፍ አካሂደዋል።
የሰልፉ አስተባባሪ...








