“በዓባይ ላይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ትክክለኛውን አቋምና ተጨባጭ እውነታ ማስረዳት ይገባዋል” በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህር...

"በዓባይ ላይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ትክክለኛውን አቋምና ተጨባጭ እውነታ ማስረዳት ይገባዋል" በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህር ዶክተር ጥጋብ በዜ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 16/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ ግዮን (ዓባይ) በአዕዋፋት ዝማሬ፣ በእረኞች ዋሽንት እና በጥበብ ሰዎች ዜማ ታጅቦ...

በደቡብ ክልል ድምጽ የተሰጠባቸው 98 በመቶ የምርጫ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ክልል ገብቷል፡፡

በደቡብ ክልል ድምጽ የተሰጠባቸው 98 በመቶ የምርጫ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ክልል ገብቷል፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 16/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ክልል ደረጃ 98 በመቶ ድምጽ የተሰጠባቸው የምርጫ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ክልል መግባት እንደቻለ የሲዳማ ክልልና የደቡብ...

ከ16ሺህ በላይ የመተከል ዞን ተፈናቃዮችን ወደ ቀያቸው የመመለስ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የግብረ ኃይሉ ቴክኒክ...

ከ16ሺህ በላይ የመተከል ዞን ተፈናቃዮችን ወደ ቀያቸው የመመለስ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የግብረ ኃይሉ ቴክኒክ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 16/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ከስድስት ወረዳዎች የተፈናቀሉ ወገኖች ላለፉት ወራት በቻግኒ ከተማ...

ቦርዱ ለክልሎችንና ከተማ አስተዳደሮች የምርጫ ቁሳቁስና ሰነዶች ከምርጫ ክልል ወደ አዲስአበባ በማጓጓዝ ሂደት ትብብር...

ቦርዱ ለክልሎችንና ከተማ አስተዳደሮች የምርጫ ቁሳቁስና ሰነዶች ከምርጫ ክልል ወደ አዲስአበባ በማጓጓዝ ሂደት ትብብር እንዲያደርጉለት ጠየቀ። ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በምርጫ ክልል ደረጃ የውጤት ድምር ተጠናቆ የምርጫ ክልል ኃላፊዎች...

በሲዳማ ክልል የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ተጠናቀቀ።

በሲዳማ ክልል የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ተጠናቀቀ። ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሲዳማ ክልል በድምጽ መስጫ ወረቀት እጥረት ምክንያት ምርጫው በተቋረጠባቸው ጣቢያዎች ምርጫው ዛሬም ቀጥሎ በማካሄድ ማጠናቀቅ መቻሉን በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሲዳማና ደቡብ ማስተባበሪያ ጽሕፈት...