ቺርቤዋ ሴኒ 15/10/2013 ም.አ(አሚኮ)

ቺርቤዋ ሴኒ 15/10/2013 ም.አ(አሚኮ) Download

በኬኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኬኒያ መንግሥት ጋር በመቀናጀት የችግኝ ተከላ ሊያከናውን ነው፡፡

በኬኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኬኒያ መንግሥት ጋር በመቀናጀት የችግኝ ተከላ ሊያከናውን ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኬኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኬኒያ መንግሥት ጋር በመቀናጀት የችግኝ ተከላ እንደሚያከናውን አስታወቀ፡፡ በችግኝ ተከላ መርኃግብር ዙሪያ በኤምባሲው የሚሲዮኑ ምክትል...

“በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን በሁለት ሳምንታት ውስጥ ለመመለስ እየተሠራ ነው” የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር

"በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን በሁለት ሳምንታት ውስጥ ለመመለስ እየተሠራ ነው" የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን በሁለት...

“በአሸባሪው ሕወሓት ቡድን ላይ የተፈጸመዉን ጥቃት በንጹሐን ላይ እንደተፈጸመ አድርጎ ማቅረብ ተቀባይነት የለውም” የኢፌዴሪ...

"በአሸባሪው ሕወሓት ቡድን ላይ የተፈጸመዉን ጥቃት በንጹሐን ላይ እንደተፈጸመ አድርጎ ማቅረብ ተቀባይነት የለውም" የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮሎኔል ጌትነት አዳነ በሰጡት መግለጫ በትግራይ ክልል ከመቀሌ 25...

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ አሜሪካን ጨምሮ ዓለም አቀፍ አካላት ለአፍሪካ ሕብረት ሚና ቅድሚያ...

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ አሜሪካን ጨምሮ ዓለም አቀፍ አካላት ለአፍሪካ ሕብረት ሚና ቅድሚያ እንዲሰጡ የአሜሪካ “ብላክ ኮከስ” አባላት ጠየቁ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ ኮንግረስ የብላክ ኮከስ አባላት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን በተመለከተ...