ʺእኔስ በተከዜ ቀናሁ፤ እርሱን ብሆን ብዬ ተመኘሁ”

ʺእኔስ በተከዜ ቀናሁ፤ እርሱን ብሆን ብዬ ተመኘሁ" ባሕር ዳር፡ ሰኔ 20/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የታደለ ወንዝ መከራንም ደስታንም ያይ ዘንድ የተመረጠ፡፡ የትናንቱ ሲያልፍ፣ ዛሬን፣ ዛሬም ትናንት ሲሆን ነገን እያዬ ስንቱን አሳለፈው፡፡ የኢትዮጵያን የፍስሃና የፈተና ዘመናትን አይቷል፡፡...

በትውልድ ጀርመናዊ የኾኑ የፍራንክፈርት ሆቴል ባለቤት 10ሺህ ዩሮ ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ቦንድ ለመግዛት...

በትውልድ ጀርመናዊ የኾኑ የፍራንክፈርት ሆቴል ባለቤት 10ሺህ ዩሮ ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ቦንድ ለመግዛት ቃል መግባታቸው ተገለጸ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 20/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ)በጀርመን ፍራንክፈርት ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የቦንድ ግዥ ፈጽመዋል፡፡ በጀርመን፣ ፍራንክፈርት...

የሽብርተኛው የህወሃት ቡድን ርዝራዦችን አድኖ በመያዝ ህጋዊ እርምጃ ለመውሰድ የተጀመረው ዘመቻ ተጠናክሮ ይቀጥላል” ኮሚሽኑ

"የሽብርተኛው የህወሃት ቡድን ርዝራዦችን አድኖ በመያዝ ህጋዊ እርምጃ ለመውሰድ የተጀመረው ዘመቻ ተጠናክሮ ይቀጥላል" ኮሚሽኑ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሽብርተኛው የህወሃት ቡድን ርዝራዦችን አድኖ በመያዝ ህጋዊ እርምጃ ለመውሰድ የተጀመረው ዘመቻ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን...

ምርጫው በሕዝብ ጨዋነት፣ በፖለቲካ ፓርቲዎች ቅን ተሳትፎና በልዩ ልዩ ተቋማት አጋዥነት በሰላም መጠናቀቁን በአማራ...

ምርጫው በሕዝብ ጨዋነት፣ በፖለቲካ ፓርቲዎች ቅን ተሳትፎና በልዩ ልዩ ተቋማት አጋዥነት በሰላም መጠናቀቁን በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱና በስድስተኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ...

ምርጫ ከተካሄደባቸው 440 የምርጫ ክልሎች መካከል 221 የምርጫ ክልሎች ውጤት መለጠፋቸውን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ...

ምርጫ ከተካሄደባቸው 440 የምርጫ ክልሎች መካከል 221 የምርጫ ክልሎች ውጤት መለጠፋቸውን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሰኔ 14/2013 ዓ.ም ምርጫ ከተካሄደባቸው 440 ያህል ምርጫ ክልሎች ውስጥ 221 የሚሆኑ የምርጫ ክልሎች ውጤቶቻቸውን...