ʺአሸባሪውን የትህነግ ቡድን ከምድረ ገፅ ማጥፋት አለብን” ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ

ʺአሸባሪውን የትህነግ ቡድን ከምድረ ገፅ ማጥፋት አለብን" ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ልዩ ኃይል አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም የአሸባሪው ትህነግ ተቀዳሚ ዓላማ ኢትዮጵያን ማፍረስ ነው ብለዋል። አሸባሪው...

የሲዳማ ክልል ሁለተኛ ዙር የልዩ ኃይል አባላትን ለሀገራዊ ጥሪ ሊልክ ተዘጋጅቷል፡፡

የሲዳማ ክልል ሁለተኛ ዙር የልዩ ኃይል አባላትን ለሀገራዊ ጥሪ ሊልክ ተዘጋጅቷል፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 17/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሲዳማ ክልል ሁለተኛ ዙር የልዩ ኃይል አባላትን ለሀገራዊ ጥሪ ለመላክ መዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ ልዩ ኃይሉ የሀገርን ሰላም ለማስጠበቅ እየሠራ...

ʺከእንግዲህ አይኖርም ነገር ማለሳለስ ፣ እነርሱም አያርፉም እኛም አንመለስ “

ʺከእንግዲህ አይኖርም ነገር ማለሳለስ፣ እነርሱም አያርፉም እኛም አንመለስ " ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አንተ ዓለም ቆሞ ያጨበጨበለት፣ በጀግንነቱ የተደነቀበት፣ ጠላት ከባሕር ማዶ ሆኖ የተሸበረለት፣ ኃያላን ነን ያሉት እጅ የነሱለት፤ ጠላት እንደ ቆሎ በእጁ የሚጨብጥ፣...

የአማራ ልማት ማኅበር በጎንደር ከተማ አየር ጤና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ባለ ሁለት ፎቅ...

የአማራ ልማት ማኅበር በጎንደር ከተማ አየር ጤና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ባለ ሁለት ፎቅ ሕንጻ ግንባታ አስጀመረ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ቤት ግንባታው በአልማ እና በዳሽን ቢራ ፋብሪካ ትብብር ነው የሚከናወነው፡፡ ትምህርት...

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በተለያዩ የዓለም ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ ድጋፍ የሚያደርጉበት ድረ...

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በተለያዩ የዓለም ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ ድጋፍ የሚያደርጉበት ድረ ገጽ አዘጋጀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኢትዮጵያውያን በበይነ መረብ ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ ድጋፍ የሚያደርጉበት ድረ ገጽ...