“እንደ ዘር ሊያጠፋን የመጣን አሸባሪ ቡድን ከመፋለም ውጪ ምንም አማራጭ የለንም ብለን ተነስተናል” ርዕሰ...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ርዕሰ መስተዳድሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው "አሁን ካጋጠመን እንደ ዘር ሊያጠፋን የመጣን አሸባሪ ቡድን ከመፋለም ውጪ ምንም አማራጭ የለንም ብለን ተነስተናል" ብለዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ዛሬ በደብረ ማርቆስ ለተመረቁ የልዩ ኅይል...

Thank you President Recep Tayyip Erdoğan for warmly receiving my delegation and I to...

Bahir Dar, 18 August 2021 (AMC) Ethiopia and Turkey inked various agreements. Prime Minister Abiy Ahmed who has been to Turkey for an official visit said, the agreements signed between Ethiopia and Turkey will...

“የተፈረሙ ስምምነቶች የሀገራቱን ግንኙነት መጠናከር ያመላክታሉ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቱርክ እያደረጉት ባለው ጉብኝት "እኔን እና ልዑካን ቡድኔን በዛሬው ዕለት በቱርክ በደማቅ አቀባበል ስለተቀበሉን ፕሬዝዳንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶጋንን አመሰግናለሁ" ብለዋል። የተፈረሙ ስምምነቶች የሀገራቱን ግንኙነት መጠናከር እንደሚያመላክቱም ገልጸዋል። ለኢትዮጵያ...

በክምር ድንጋይ አንድ የአማራ ጀግና 11 የአሸባሪው ትህነግ ታጣቂዎችን ደመሰሰ።

ነገሩ እንዲህ ነው ፦ የአሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን ታጣቂዎች በክምር ድንጋይ ከተማ ወደ አንድ ግለሰብ ቤት በመሄድ ለማጥቃትና ለመዝረፍ ተዘጋጁ። ታጣቂዎች ግለሰቡ ቤት ደረሱ። ይህንን ቀድሞ የተረዳው ግለሰብም በጥበብና በብልሃት የመጡትን የአሸባሪውን ቡድን ታጣቂዎች አዘናጋቸው። ሊያጠቁትና ሊዘርፉት...

❝አሸባሪውና ወራሪው ትህነግ ወረራ በፈፀመባቸው ሁሉም አካባቢዎች የፀጥታ ኃይላችንና ሕዝባችን በተቀናጀ ሁኔታ እየመከቱት ይገኛል❞...

የአማራ ክልል መንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት በዕለታዊ መረጃው እንዳለው አሸባሪውና ወራሪው ትህነግ ወረራ በፈፀመባቸው ሁሉም አካባቢዎች የፀጥታ ኃይላችንና ሕዝባችን በተቀናጀ ሁኔታ እየመከቱት ይገኛል። የአማራ ክልል መንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዕለታዊ ያደረሰን መረጃ ቀጥሎ...