የዲጂታል ዲፕሎማሲውን ከመደበኛው ዲፕሎማሲ ጋር በጣምራ ለማስኬድ ትኩረት ተሰጥቷል።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዲጂታል ዲፕሎማሲውን ከመደበኛው ዲፕሎማሲ አሰራር ጋር በማጣመር ውጤታማ የዲፕሎማሲዊ ሥራ ለማከናወን ትኩረት መሰጠቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ እንደተናገሩት ሚኒስቴሩ በቀጣይ የዲጂታል...
“ቅሬታችን በወቅቱ ከነበረው ትህነግ መራሹ ሥርዓት ጋር እንጂ ከሀገራችን ጋር ስላልነበር ዛሬም ለዳግም ግዳጅ...
ጥቅምት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባንዳ እና የባንዳ ሥርዓት የበላይነት በሚወስዱበት ሀገር ውስጥ የሀገር ባለውለታዎች ከሹመት ይልቅ መሳደድ፤ ከጥቅም ይልቅ መጎዳት ይደርስባቸዋል፡፡ የባንዳዎች ጀግናን የማሳደድ እና የማምከን ሴራ ሀገርን ሲያቆረቁዝ እንደነበር በኢትዮጵያ የነጻነት ተጋድሎ ታሪክ...
በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ ብሔር ተኮር ጥቃት በተደጋጋሚ እየተፈጸመ መሆኑን ኢሰመጉ...
ኢሰመጉ ያወጣው መግለጫ ቀጥሎ ቀርቧል።
አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ!
አሳሳቢነቱ የቀጠለው የሀገራችን የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ!
ጥቅምት 3/2014 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ- ኢሰመጉ ላለፉት ሶስት አስርት ዓመታት፤ በሀገራችን በተለያዩ አካባቢዎች ያለውን የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ በትኩረት እየተከታተለ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአርሲ ዞን ሄጦሳ ወረዳ በመስኖ የለማ የስንዴ ማሳን እየጎበኙ ነው።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጉብኝቱ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኀይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ ከፍተኛ የፌዴራልና የክልል የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) በጉብኝቱ ላይ ከዚህ በፊት የማይታረሱ መሬቶችን በማረስ በኩታ ገጠም...
የተሰበረ የልጅነት ቅስም!
ጥቅምት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ቀኑ መስከረም 27/2014 ዓ.ም ነው፤ ቦታው ደግሞ በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ፤ በዕለቱ ከሁለት ወራት በላይ አካባቢውን ወርረው የቆዩት የአሸባሪው ትህነግ ቡድን አባላት የሦስት ሴቶችን ቅስም ክፉኛ ሰበሩት፡፡ ከሦስቱ ልጆች...








