“የፖለቲካ መሪዎች ቅንነትን ተላብሰው በዜጎች ላይ የሚደርሰውን ሞትና መፈናቀል ማስቆም አለባቸው” የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ብሔርን መሠረት ያደረገው የኢትዮጵያ ፖለቲካ የዚጎችን ሕይዎት ሲያናጋ ቆይቷል፡፡ በርካታ ዜጎችን ቀጥፏል፣ አካል አጉድሏል፣ ሀብትና ንብረት አውድሟል፡፡ አሁንም ዜጎች ተረጋግተው እንዳይኖሩ እያደረገ ነው፡፡
ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል...
የመውሊድ በዓልን ከተቸገሩ ወገኖች ጋር በጋራ ማክበር እንደሚገባ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት...
አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር እድሪስ የፊታችን ሰኞ የሚከበረውን 1496ኛውን የነቢዩ መሐመድ የመውሊድ በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመልዕክታቸውም በነቢዩ መሐመድ መውለድ...
አፍሪካውያን ዘላቂ ሰላማቸውን ለማስጠበቅ በራሳቸው የገንዘብ አቅም የሚደገፍ ተቋምን ለማጠናከር 480 ሚሊየን ዶላር ከአባል...
አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሕብረቱ የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላም እና ደኅንነት ኮሚሽን ባለፉት 9 ወራቶች ኢትዮጵያን ጨምሮ በአፍሪካ ሕብረት ታዛቢነት የተካሄዱ 11 ምርጫዎች ስኬታማ ነበሩ ብሏል፡፡ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ አዴዌየ በአህጉሪቱ...
“የጠላቶቻችን ክፉ ምኞትና ስውር ሴራ ከትግላችን ሊገታንም ሆነ ህዝባችን ሊያንበረክክ አይችልም” የአማራ ክልል የመንግሥት...
የክልሉ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኀላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሚከተለውን መልዕክት አስተላልፈዋል።
በኢትዮጵያ ምድር ካለፉት 50 ዓመታት ጀምሮ ዘርን መሰረት አድርገው በሚፈጸሙ ጥቃቶች ሁሉ ኢትዮጵያ እንደ ህዝብና እንደ ሀገር በአንድነቷ እንዳትቀጥል ሴራዎች...
“የንጹሃንን ሞት ማስቆም ኢትዮጵያን ማስቀጠልና መታደግ ነው” የፖለቲካ መምህር
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከደርግ ስርዓት መውደቅ ማግስት ጀምሮ አሸባሪው ትህነግ በግልጽ ሲያራምደው የቆዬው የፖለቲካ ስርዓት አማራ ጠል ነው፡፡ የፖለቲካ ጠንሳሹ ትህነግ ስልጣን ከያዘበት ዘመን ጀምሮ በአማራ ሕዝብ ላይ በርካታ በደሎች ተፈጽመዋል፡፡ የበደሎቹ...








