❝የመውሊድ በዓል ፈጣሪ ለሰው ልጆች ምን ሰጠን? ፈጣሪስ ከሰው ልጆች ምን ይፈልጋል? የሚለውን የምናስታውስበት፤...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለ1496 ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:-
መውሊድ አላህ በነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) በኩል ለዓለም የሰጠውን በረከት የምናስብበት በዓል ነው። አንድን ነገር የምንጠብቀው፤...
❝የመውሊድ በዓል ሲከበር በአሸባሪው የትህነግ ወረራ የተፈናቀሉ እና ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖቻችንን በመርዳት፤ ሀገራችን አሁን...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋየ ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ለ1 ሺህ 496ኛው የነብዩ መሐመድ ልደት (መውሊድ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
አፈጉባኤዋ በመልዕክታቸው ❝በዓሉ ሲከበር በአሸባሪው...
❝ኢትዮጵያ የገጠሟትን ችግሮች በራሷ አቅም ከመፍታት የሚያግዳት መሰናክል የለም❞ የጋምቢያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር...
አዲስ አበባ: ጥቅምት 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) "ኢትዮጵያ የገጠሟትን ችግሮች በራሷ አቅም ከመፍታት የሚያግዳት መሰናክል የለም" ሲሉ የጋምቢያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ማመዱ ታንጋራ ገለጹ።
ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ የተካሄደው 39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር...
“ኢትዮጵያን ታድጌ ካልተሠራ ቤቴ መቼ ወልዳኛለች መክናለች እናቴ” ሊቀ መኳስ ያለው አዳነ
ጥቅምት 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የሃይማኖት አባት በፀሎቱ፣ ወታደር በሕይዎቱ፣ ጠቢብ በጥበቡ፣ ሲራራ በንግዱ፣ ልጅ በተተኪነቱ፣ አባት በአውራሽነቱ አንዱ ለሌላው እያቀበለ ትውልድ እንደ ሐረግ እያንሰላሰለ ያቆያት ሀገር ናት፡፡ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያውያን የጋራ ሀገር ናት፤ የቆመችውም...
“የአማራ ሕዝብ ህልውና ጸንቶ የሚኖረው በአሸባሪው ትህነግ መቃብር ላይ ነው” የአማራ ክልል መንግሥት
የክልሉ መንግሥት በወቅታዊ ጉዳይ ያወጣው መግለጫ ቀጥሎ ቀርቧል።
የጀመርነውን የህልውና ዘመቻ ሳንቋጭ ሀሳብና ተግባራችን ከዓላማና ግባችን መንቀል ከፍተኛ ዋጋ እንዳያስከፍለን ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል። የህልውና ዘመቻው ተገደን የገባንበት እንደሕዝብ የመኖርና ያለመኖር መጻኢ እጣፋንታችን የምንወስንበት እንጂ...








