የቀውስ ጊዜ ዘገባና የመረጃ ስርአት በጥንቃቄ እንዲመራ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አሳሰበ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሚዲያና የኮሙኒኬሽን ተቋማት የቀውስ ጊዜ ዘገባና የመረጃ ተደራሽነት ብሄራዊ ጥቅምን ታሳቢ ያደረገና በጥንቃቄ የሚመራ ሊሆን እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አሳስቧል።
ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የፌዴራልና የክልል የሚዲያና ኮሙኒኬሽን...
ጎሕ ቤቶች ባንክ በባሕር ዳር ከተማ አገልግሎት መሥጠት ጀመረ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል የቤት ብድር አቅራቢ የኾነው ጎሕ ቤቶች ባንክ በአማራ ክልል በባሕር ዳር ከተማ የመጀመሪያውን ቅርንጫፍ በመክፈት በይፋ ሥራውን ጀምሯል።
ባንኩ በሀገር አቀፍ ጀረጃ ከጥቅምት/2014 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ...
የአሸባሪው ህወሐት ዝርፊያ ከትናንት እስከ ዛሬ
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰሞኑ የሽብር ቡድኑ ህወሐት በመቀሌ ከተማ ውስጥ የሚገኘውን የዓለም የምግብ ድርጅት መጋዘን በኃይል ሰብሮ በመግባት ነዳጅ እና ሌሎች ለሰብዓዊ ድጋፍ አገልግሎት የሚውሉ ቁሳቁሶችን መዝረፉ ዓለም አቀፉን ማሕበረሰብ እያነጋገረ...
WHO Chief agitating for War.
Bahir Dar,August 26,2022 (AMECO) WHO Chief agitating for War.
The Knotted Gun sculpture at UN Headquarters in New York is famous all over the globe and it’s a universal symbol of non-violence. Sadly one...








