“ማማው ደብረ ታቦር ደጋሌቱ የጁ፣ ወንጭፍ አጠረና ወፎች እህል ፈጁ።”

ወልድያ፡ ጳጉሜን 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዶክተር ዶናልድ ሊቨን "የአሁኒቷን ኢትዮጵያ የሠሯት ወሎየዎች ናቸውና ምስጋና ይገባቸዋል" ሲሉ ከሚያሞካሿቸው የወሎ ግዛቶች አንዱ የጁ ነው። "የጁ የእግዜር መሐል እጁ" እንዳለ ባለቅኔው የጥንታዊው የጁ ግዛት መናገሻ ወልድያ በጦርም...

የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ብሔራዊ አርማ እና ኩራት!

ጳጉሜን 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ወታደር የሚለው መጠሪያ የኢትዮጵያ ዘመናዊ ጦር ከተመሠረተ ጀምሮ ያለውን ጊዜ ያጠቃልላል። ቀድሞ በነበረችው ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ የሀገራቸውን ሉዓላዊነት የሚያስከብሩ እና ለሕዝባቸው ደኅንነት ዘብ የሚቆሙ ሁሉ መጠሪያቸው በየዘመኑ የተለያየ ነበር። በዱር በገደሉ...

“ውሾቹ ይጮሃሉ ግመሎቹ ግን ይጓዛሉ!”

ጳጉሜን 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሽብር ቡድኑ ሕወሓት ከአፈመዙ ይልቅ ምላሱ መርዝ ይተፋል። አሸባሪው ሕወሓት ከምሥረታው ጀምሮ እንደ ጦር ስልት ከሚጠቀምባቸው አማራጮች መካከል ጠላት ብሎ የፈረጀውን ሕዝብ እንደ ሕዝብ በጋራ እንዳይቆም የሐሰት ትርክት እየፈጠረ የልዩነት...

“አንቺ 60 ዓመት ኾኖሻል አትሄጅም ተብዬ ነው እንጂ ውጊያ ልግባ ብዬ ነበር” የማይካድራዋ እናት

ሁመራ: ጳጉሜን 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እናት ልዋጋ ካለች የመረረ ነገር ገጥሟታል፣ ከፍቷታል፣ ግፍ በዝቶባታል ማለት ነው። እናት ካልመረራት፣ እንስፍስፍ አንጀቷን የሚያስቆርጥ ነገር ካልገጠማት፣ ነፍጥ አንሱ፣ ሂዱና ተታኮሱ አትልም። ሀገር ስትደፈር፣ ልጆቿ መከራ ሲበዛባቸው፣ ችግርና...

ዳያስፖራዎች አሸባሪው ህወሐትን የማውገዝ እንቅስቃሴያቸውን እንዲያጠናክሩ አምባሳደሩ ጥሪ አቀረቡ።

ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዳያስፖራዎች በአካልና በዲጂታል ሚዲያው ድምጻችሁን ማሰማት እንድትቀጥሉ ከአደራ ጭምር እጠይቃለሁ ሲሉ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ ጥሪ አቅርበዋል። በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው እንዲሁም ከሌሎች የአሜሪካ ግዛቶች ወደ...