“ኢትዮጵያና ጣልያን ለረጅም ጊዜ የቆየ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር መሥራት አለባቸው” ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና የውጭ...

ባሕር ዳር:መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያና ጣልያን ለረጅም ጊዜ የቆየ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር መስራት እንደሚገባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። አቶ ደመቀ በኢትዮጵያ የጣልያን አምባሳደር አጎስቲኖ ፓሌሴ ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። ምክትል...

ሴቶች ከሚያሳዩት የሥራ ቁርጠኝነት እና ውጤት አንፃር ሲታይ የውሳኔ ሰጭነት ቦታዎች ላይ ቁጥራቸው እጅግ...

አዲስ አበባ :መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ሴቶች ሊግ የ2015 ዓ.ም የዘጠኝ ወር አፈጻጸም እና ሀገራዊ የሌማት ትሩፋት ሥራዎችን እየገመገመ ነው። የዘጠኝ ወር ሪፖርቱን ያቀረቡት የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ አደረጃጀት ዘርፍ ኀላፊ ወይዘሮ አሰለፍ ታደሰ...

ከአትክልት እና ፍራፍሬ ሽያጭ በዓመት ከ200 ሺህ ብር በላይ ገቢ እንደሚያገኙ የጠገዴ ወረዳ አርሶ...

ሁመራ :መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ጠገዴ ወረዳ በመስኖ የአትክልት እና ፍራፍሬ ልማት የተሰማሩ አርሶ አደሮች የተሻለ ገቢ እያገኙ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡ አሚኮ ያነጋገራቸው የዓለም ገነት ቀበሌ አርሶ አደሮች...

12 ቢሊዮን ብር ያካበቱ ባለሃብቶች ወደ ቡሬ የተቀናጀ አግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ገብተዋል።

ባሕር ዳር:መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሃብት መጠን ያካበቱ ባለሃብቶች ወደ ኢንዱስትሪ ፓርኩ እየገቡ መሆናቸውን የቡሬ የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪያል ፓርክ አስታውቋል። የኢንዱስትሪ መንደር ካላቸው የአማራ ክልል ከተሞች መካከል አንደኛዋ ቡሬ ናት። ከተማዋ ለኢንቨስትመንት...

በአቶ አደም ፋራህ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያየ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ሞሃሙድ ጋር ተወያይቷል፡፡ በአቶ አደም ፋራህ የተመራ እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋን ያካተተው የኢትዮጵያ...