በዘንድሮው የላሊበላ የልደት በዓል ላይ የተመዘገበው የቱሪስቶች ቁጥር ከፍተኛው መኾኑ ተገለጸ።
✍️ ከ1 ሚሊዮን በላይ ቱሪስቶች ተገኝተዋል።
ባሕርዳር፡ ጥር 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ታኅሣሥ 29 ቀን 2015 ዓ.ም በተከበረው የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ላይ ከ 1 ሚሊዮን በላይ ቱሪስቶች መገኘታቸውን...
በጦርነት ምክንያት ኤሌክትሪክ ሳያገኙ የቆዩ ከተሞች በሁለት ሳምንታት ውስጥ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንደሚኾኑ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ...
ባሕርዳር፡ ጥር 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጦርነት የተጎዱ እና የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማቶቻቸው በመውደማቸው ምክንያት ኤሌክትሪክ ሳያገኙ የቆዩ ከተሞች በሁለት ሳምንታት ውስጥ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንደሚኾኑ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል።
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሰሜን ዲስትሪክት ዋና ሥራ አስፈፃሚ...
“ለጥበብ የኖረች፣ በጥበብ የነገሠች”
ባሕር ዳር: ጥር 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መልካም ለዛ ታድሏታል፣ ቀና ልብ ተሰጥቷታል፣ ባሕሏን ትወዳለች፣ አጥብቃ ትጠብቃለች፣ ጠብቃ ታስጠብቃለች፣ በየደረሰችበት ሁሉ ኢትዮጵያዊ መልክን፣ ኢትዮጵያዊ ለዛን፣ ኢትዮጵያዊ ወዝን፣ ኢትዮጵያዊ ክብርን፣ ኢትዮጵያዊ ልክን ታስተዋውቃለች፡፡ እርሷ በደረሰችበት ሁሉ...
የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ
ባሕር ዳር: ጥር 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አዲሱ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ቺን ጋንግ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ ምክትል ጠቅላይ...
በዋግ ኽምራ እና ሰሜን ወሎ አካባቢ ለሚገኙ አራት ጤና ጣቢያዎች የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ።
ባሕር ዳር: ጥር 1/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ካሊፎርኒያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ-ኢትዮጵያዊያን ሀኪሞች 27 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደርገዋል፡፡
ድጋፉን በሰሜን ካሊፎንያን የሚገኙ የኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎችን እና ኢትዮጵያዊያን ኮሚዩኒቲ አባላትን በመወከል የመጡት ዶክተር ቅድስት...








