የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በትብብር ለመሥራት ተስማሙ።

ጎንደር: ጥር 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከአምስት ወረዳዎችና ከአይከል ከተማ አስተዳደር የተወጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች በጭልጋ ወረዳ ሕዝባዊ የሰላም ውይይትና የምሥጋና መርሐ ግብር አካሂደዋል። አሁን ለመጣው ሰላም ከፊት ኾነው ላገለገሉት የአማራ ልዩ ኃይል ፣ ለአካባቢው የፀጥታ ኀይሎች...

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በትብብር ለመሥራት ተስማሙ።

አዲስ አበባ: ጥር 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የተለያዩ የልማት ሥራዎችን በትብብር ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። ሥምምነቱን የተፈራረሙት የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሬሽን ምክትል ሥራ አስፈጻሚ ሰጠኝ አቡሃይ እና የከተማና መሠረተ-ልማት...

አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።

ባሕርዳር፡ ጥር 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ ጋር ተወያዩ፡፡ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከሰዓታት በፊት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በሀገራቱ መካከል...

የዓለም አቀፉ ሙስሊሞች ሊግ ተወካዮች ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትሪያርክ ጋር ተወያዩ

ባሕር ዳር: ጥር 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም አቀፉ ሙስሊሞች ሊግ ልዑክ ቡድን በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት እና የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት የበላይ ጠባቂ ሸይኽ ሐጂ ኢብራሒም ቱፋ መሪነት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።

ባሕርዳር: ጥር 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲሱን የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግን በጽሕፈት ቤታቸውን ተቀብለው አነጋግረዋል። ውይይቱ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው ግንኙነት የበለጠ በሚጠናከርበት ሁኔታ እና በሌሎች ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ...