የሰባት ደብር ሀገር!

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሠላማዊ እና ሰማያዊ ውኃ የናኘበት የጣና ሐይቅ ጸጥታ ፍጹም የተለየ ስሜትን ይሰጣል፡፡ የውበት ሰገነት ለሆነችው የባሕር ዳር ከተማ ሌላ ገጸ ባሕሪ የሚያላብስ እና ከዓለማዊነት ወደ መንፈሳዊነት የሚያሸጋግር፤ ለንጽጽር...

በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በክልሉ እያደረጉ ያሉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ድርጅቶቹ በክልሉ የሠሯቸውንና በሂደት ላይ ያሉትን ሥራዎች የሚያሳይ ኤግዚቪሽን ተዘጋጅቷል። በአማራ ክልል ከ160 በላይ ሀገር በቀልና የውጭ ድርጅቶች በትምህርት፣ በግብርና፣ በጤና፣ በመሠረተ ልማት፣ በሥራ እድል...

የብልፅግና ፓርቲ 10 ወራት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ በመካሄድ ላይ ነው።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መድረኩ የተጀመረው በቅርቡ በአሳዛኝ ሁኔታ ሕይዎታቸውን ላጡት ለፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ አባል ለአቶ ግርማ የሺጥላ የ1 ደቂቃ የኅሊና ፀሎት በማድረግ ነው። በውይይቱ ላይ የሁሉም ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊዎች...

በአማራ ክልል ባለፉት 10 ወራት 30 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2015 በጀት ዓመት ለመሰብሰብ ከታቀደው የገቢ ግብር በ10 ወራት ውስጥ 30 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡ በበጀት ዓመቱ የክልሉን...

ጤፍና ከጤፍ የሚዘጋጁ ምግቦችን የማስተዋወቅ ፕሮግራም በሮም የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዘንድሮውን ዓለም አቀፍ የእህል ዘሮች ቀን በማስመልከት የኢትዮጵያን የጤፍ ምርትና ከጤፍ የሚዘጋጁ ምግቦችን የማስተዋወቅ ፕሮግራም ሮም በሚገኘው የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት(FAO) ዋና መሥሪያ ቤት ተካሄዷል። የግብርና ሚኒስቴር እና በሮም...