በሰሜን ወሎ ዞን የክረምት ወራት ለማከናወን የታሰበው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ፡፡
ወልድያ: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን በመጭዎቹ ክረምት ወራት የሚከናወነው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በራያ ቆቦ ወረዳ ጎብየ ቀበሌ ነው የተጀመረው፡፡
አገልግሎቱ የአቅመ ደካማ ቤቶችን ከመሥራትና ከማደስ በተጨማሪ በትምህርት ፣ በደም ልገሳ...
”የዒድ አል አድሃ አረፋ በዓልን ስናከብር አቅመ ደካሞችን በማገዝና ለሰላም ዘብ በመቆም ሊኾን...
ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዒድ አል አድሃ አረፋ በዓል ነብዩ ኢብራሒም የአላህ (ሰ.ዐ) ትዕዛዝን ለመፈጸም በፍጹም ትህትናና ታዛዥነት ልጃቸው እስማኤልን ለመስዋዕትነት ያቀረቡበት በዓል ነው፡፡ አሏህ (ሰ.ዐ) የነብዩ ኢብራሂም መታዘዝን ተመልክቶ በምትኩ...
“ነገን ዛሬ እንትከል” በሚል መሪ መልዕክት የ2ኛው ምዕራፍ የመጀመሪያ ዙር የምዕራብ ጎጃም ዞን የአረንጓዴ...
ፍኖተ ሰላም: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የዘንድሮው የክረምት አረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርኃ ግብርን በፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር ሸምበቁማ የደፋስ ቀበሌ አስጀምሯል።
በመርኃ ግብሩ ከዞኑ ሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አሥተዳደሮች የተውጣጡ...
ኢትዮ ቴሌኮም ለማዕከላዊ፣ ደቡብ እና ሰሜን ጎንደር ዞን ትምህርት ቤቶች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮ ቴሌ ኮም የሰሜን ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ኦፕሬሽን ማናጀር አቶ ወርቃአለማው ዳኛቸው ለሶስቱ ጎንደር ዞኖች የተለያዩ የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጋቸውን ገልጸዋል።
ግምቱ ግማሽ ሚሊዮን ብር የሚያወጣ የትምህርት ቁሳቁስ...
“የኢትዮጵያ የሰላም ልኬት የሙከራ ጥናት በሰላም እና አብሮነት ዙሪያ ሊጠናከሩ የሚችሉ እና በቀጣይ ሊሠራባቸው...
አዲስ አበባ: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የሰላም ልኬት የሙከራ ጥናት ውጤት ይፋ ተደርጓል። ለሌሎች ጥናቶችና የሰላም ግንባታ ሥራዎች እንደ ግብዓት የሚውል እንደኾነም ተገልጿል፡፡
የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ጥናቱን በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች...








