“ክልሉ የገጠመው ወቅታዊ የጸጥታ ችግር በድንገት የተከሰተ ሳይሆን ለዘመናት የተሰበከው የልዩነት ሃሳብ ውጤት ነው”...
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወቅታዊ የሠላም እና ደህንነት ላይ መሠረት ያደረገ የግምገማ ውይይት በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። ውይይቱ በክልሉ የተፈጠሩ የሠላም እና የጸጥታ ችግሮችን በሠላማዊ መንገድ ለመፍታት የተደረጉ ጥረቶችን...
በአማራ ክልል በሁሉም አካባቢዎች የስምንተኛ ክፍል ፈተና እየተሰጠ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በሁሉም አካባቢዎች የስምንተኛ ክፍል ፈተና እየተሰጠ መኾኑን ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኀላፊ እየሩስ መንግሥቱ የስምንተኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ በክልሉ...
“ጤና ሚኒስቴር ባካሄደው የጤና ጣቢያዎች ውድድር የምሥራቅ ጎጃም ዞን ማቻከል ወረዳ 2ኛ ደረጃን ይዟል፡፡”...
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ ኀላፊ መልካሙ ጌትነት እንደገለጹት ጤና ሚኒስቴር በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚገኙ ጤና ጣቢያዎችን በዘጠኝ መስፈርቶች አወዳድሯል፡፡ በዚህም ምሥራቅ ጎጃም ዞን ሁለተኛ ደረጃ...
“በየትኛውም የኢትዮጵያ ጫፍ የተማራችሁ ሁሉ የተማራችሁባቸው ትምህርት ቤቶች ዛሬ የናንተን ድጋፍ ይሻሉ።” ጠቅላይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በየትኛውም የኢትዮጵያ ጫፍ የተማራችሁ ሁሉ ትናንት የተማራችሁባቸው ትምህርት ቤቶች ዛሬ የናንተን ድጋፍ ይሻሉ ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሁሉም ዜጎችና ተቋማት ተሳትፎ የትምህርት ቤቶችን መሰረተ...
የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተናን ከሰኔ 26 እስከ 27/2015 ዓ.ም ባሉት ቀናት ለመስጠት የቅድመ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ከሰኔ 26 እስከ 27/2015 ዓ.ም ባሉት ቀናት ለመስጠት የሚያስችለውን የቅድመ ዝግጅት ሥራ መጠናቀቁ ተገልጿል።
ለፈተናው አገልግሎት የሚውሉ ቁሳቁሶች ወደ ትምህርት ቤቶች የማጓጓዝ ሥራው...








