“በጎ ፈቃደኞች በሙያቸው የሚያገለግሉበት አሠራር ተዘርግቷል” የአማራ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በአማራ ክልል ከ5 ነጥብ 2 ሚሊዮን በላይ ወጣቶች በክረምት በጎፈቃድ ይሳተፋሉ ተብሎ ታቅዷል። ወጣቶች የሰለጠኑበትን ዘርፍ መሰረት ያደረገ የሙያ የበጎ ፈቃድ...
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰላም እንዲጠናቀቅ የጋራ የፀጥታ ዕቅድ ላይ የምክክር መድረክ ተካሄደ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰላም እንዲጠናቀቅ የጋራ የፀጥታ ዕቅድ ላይ የትምህርት ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች፣ የክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች፣ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች እና የክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አርባምንጭ ከተማ ገቡ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል፡፡
ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተጨማሪ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እንዲሁም የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል፡፡
አርባምንጭ ከተማ ሲገቡም በአካባቢው...
በምዕራብ ጎጃም ዞን የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና መሠጠት ተጀምሯል፡፡
ፍኖተ ሰላም: ሰኔ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን በ594 ትምህርት ቤቶች 40 ሺህ 14 ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተናን እየወሰዱ እንደሚገኙ የዞኑ ትምህርት መምሪያ አስታውቋል።
የመምሪያው ኀላፊ ጌትነት ሙሉጌታ ፈተናው...
የምዕራብ ጠለምት ወረዳ ቦረቂ ችግኝ ማዘጋጃ ጣቢያን የፋይናንስ አቅም ለማጠናከር እየተሠራ መኾኑን የሰሜን ጎንደር...
ደባርቅ: ሰኔ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜኑን ጦርነት ተከትሎ በርካታ የአማራ ክልል በርካታ ተቋማት ለጉዳት መዳረጋቸው ይታወቃል፡፡
በምዕራብ ጠለምት ወረዳ በውሕደት ቀበሌ የሚገኘው ቦረቂ የአትክልት እና ፍራፍሬ ችግኝ ማዘጋጃ ፕሮጀክትም የሰላሙን መደፍረስ ተከትሎ ለችግር ከተጋለጡ...








