6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 28ኛ መደበኛ ጉባዔ ነገ ይካሄዳል።

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክር ቤቱ ነገ በሚያካሂደው 28ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር) የፌደራል መንግሥት የ2015 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ከምክር ቤት አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች የሚሰጡትን ምላሽና...

የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት አባላት በባንጃ ወረዳ የችግኝ ተከላ አካሄዱ፡፡

እንጂባራ: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ነገን ዛሬ እንትከል" በሚል ሀሳብ የችግኝ ተከላ መረሃ ግብር በባንጃ ወረዳ አርሳ ግምበኻ ቀበሌ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት አባላት አካሂደዋል። በመርሃ ግብሩ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ...

የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 27ኛ መደበኛ ጉባዔውን ዛሬ ማካሄድ ጀመረ።

እንጅባራ: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት በሕገ መንግሥቱ በተሰጠው ስልጣንና ተግባር መሠረት የብሔረሰብ አሥተዳደሩን እቅድ አፈፃፀም ከመከታተል ባለፈ የመቆጣጠር፣ የመገምገም እና አቅጣጫ የማስቀመጥ ሥራዎችን በማከናወን ኅብረተሰቡን ፍትሃዊ የልማት...

አዲሱ ክልል” የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል” በሚል ስያሜ እንዲዳራጅ ተወሰነ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ውስጥ በስድስት ዘኖችና በአምስት ልዩ ወረዳዎች የሚገኙ የጌዴኦ ፣ የወላይታ ፣ የጋሞ ፣ የጎፋ ፣ የኮንሶ እና የደቡብ ኦሞ ዘኖች እንዲሁም የቡርጂ፣ የአማሮ፣...

“የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለሀገር አቀፍ ፈተና ወደ መፈተኛ ዩኒቨርሲቲዎች ሲሄዱ የአካባቢያቸው አምባሳደር መኾን አለባቸው”...

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቀጣይ ከሐምሌ 19 እስከ 30 /2015 ዓ.ም ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በቂ ዝግጅት ማድረጉን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ምክትል ኀላፊ እየሩስ መንግሥቱ ለብዙኃን...