“ግብርን በታማኝነት አለመክፈል ሀገርን መስረቅ ነው” የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ

ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ለአሚኮ በሰጠው መረጃ የገቢ ግብር አሰባሰብ ሥራ ላይ ሕገ ወጥነት እንደ ሀገርም ኢኮኖሚያዊ ኪሳራ እያደረሰ፣መንግሥትና ሕዝብንም እየጎዳ ነው ብሏል። እናም በክልሉ ...

“የራሳችን አቅም ዋና አንቀሳቃሻችን፣ ዓለም ባንክ ደግሞ ደጋፊያችን ነው” የከተማ እና መሰረተ ልማት ቢሮ...

ደብረታቦር: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ወረታ ከተማ አሥተዳደር ውስጥ በ2015 በጀት ዓመት በ73 ሚሊዮን ብር ወጭ የተገነቡ መሰረተ ልማቶች ተመርቀዋል። በምርቃት ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ከተሞች እና መሰረተ ልማት ቢሮ...

የ2016 በጀት ዓመት አጠቃላይ በጀት 801 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ኾኖ በምክር ቤቱ ጸደቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 28ኛ መደበኛ ጉባዔ የ2016 የፌዴራል መንግሥት በጀት ዓዋጅ ቁጥር 1297/2015 ኾኖ ጸድቋል፡፡ የ2016 በጀት ዓመት በጀት 801 ነጥብ 6...

“የዋህ ዜጎች፣ ሌባ ደላሎች እና ነጋዴ ሹመኞች የፈጠሩትን ሕገ-ወጥ ድርጊት ለማረም ተስማምተናል” ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 28ኛ መደበኛ ጉባዔ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ አሁናዊቷ ኢትዮጵያ ፈተና ብቻ...

አግራ ኢትዮጵያ በግብርናዉ ዘርፍ እገዛ እንደሚያደርግ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የአግራ የቦርድ ስብሳቢ ኃይለማርያም...

አዲስ አበባ:: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አግራ ኢትዮጵያ በግብርናዉ ዘርፍ ሀገሪቱ የጀመረችዉን የለዉጥ ጉዞ በመደገፍ ግብርናን ለማዘመን እንደሚሠራ ነው የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስቴር እና የአግራ የቦርድ ስብሳቢ ኃይለማርያም ደሳለኝ የተናገሩት። "የአፍሪካ አረንጓዴ የአብዮት ጥምረት" (አግራ)...