የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እና የፌደራል መንግሥቱ ከፍተኛ አመራሮች በጅግጅጋ የተከሰተው የእሳት አደጋ ያደረሰውን...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ ፣ የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ አያን አብዲን ጨምሮ ከሌሎች የፌደራልና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በጅግጅጋ በትናንትናው...

ተቋማትና ድርጅቶች ለገበታ ለትውልድ የሚያደርጉትን ድጋፍ እንደቀጠሉ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ተቋማትና ድርጅቶች ለገበታ ለትውልድ የሚያደርጉትን ድጋፍ እንደቀጠሉ ነው። በ16ኛው ዙር የተለያዩ ተቋማት ከ76 ሚሊዮን ብር በላይ ለገበታ ለትውልድ ድጋፍ ማድረጋቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። በዚህም የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን...

ኢትዮጵያውያን በከፍተኛ የካፒታል አቅም ከተመሠረተው ኖርዝ ኢስት ትሬዲንግ አክሲዮን ማኅበር አክሲዮን በመግዛት ሀገርን እና...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ11 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ካፒታል ከተቋቋመው ኖርዝ ኢስት ትሬዲንግ አክሲዮን በመግዛት ኢትዮጵያውያን ሀገርን እና እራሳቸውን አንዲጠቅሙ ትሬዲንግ አክሲዮኑ ጥሪ አቅርቧል። ኖርዝ ኢትስ ትሬዲንግ አክሲዮን ማኅበር በወሎ...

“በአማራ ክልል በበጀት ዓመቱ 481 የመንገድ ግንባታዎችን ማጠናቀቅ ተችሏል” መንገድ ቢሮ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የንግድ ኢንዱስትሪና ከተማ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት የ2015 በጀት ዓመት የ11 ወር ዕቅድ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ የ11 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርቱን...

የመካነ ብርሃን ከተማን የውኃ ችግር ለመቅረፍ እየሠራ መኾኑን የሰሜን ጎንደር ዞን ውኃ እና ኢነርጅ...

ደባርቅ: ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ፈንታ ተስፉ በጃንአሞራ ወረዳ መካነ ብርሃን ከተማ የደርስጌ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። ባለትዳርና የሦስት ልጆች እናትም ናቸው። ወይዘሮ ፈንታ ጠላ ጠምቆ በመሸጥ ሕይወታቸውን ይመራሉ። በአካባቢያቸው የተከፈተው የሕዝብ የንጹህ...