“በበጀት ዓመቱ ማዕድንን በሀገር ውስጥ በማምረት ከ144 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጭን ማስቀረት ተችሏል” ማዕድን...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ የ11 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለንግድ ፣ኢንዱስትሪና ከተማ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አቅርቧል። የቢሮው ኀላፊ ኃይሌ አበበ ባቀረቡት ሪፖርት በበጀት ዓመቱ የማዕድን...

“ሌብነትና ብልሹ አሠራር የከተሞቻችን ዕድገት ፈተና ኾኗል” ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ የ11ወራት የዕቅድ አፈጻጸሙን ለቋሚ ኮሚቴው አቅርቧል። ቢሮ ኀላፊው ቢያዝን እንኳኾነ ለቋሚ ኮሚቴው ባቀረቡት ሪፖርት በአገልግሎት አሰጣጥ ሥራው ሌብነትና ብልሹ አሠራር የከተሞቻችን የዕድገት...

“በአማራ ክልል በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ5 ሚሊዮን በላይ ወጣቶች ይሳተፋሉ” የአማራ ክልል ወጣቶችና...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ክልላዊ የክረምት የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐ ግብር ተጀምሯል። የአማራ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኀላፊ እርዚቅ ኢሳ የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በአማራ...

አምስተኛው የአረንጓዴ አሻራ መርሐግብር “ነገን ዛሬ እንትከል” በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ችግኝ መትከል እንደ ሀገር አብሮነትን እና ወንድማማችነትን ለማጠናከር ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል ሲሉ የችግኝ ተከላ ተሳታፊዎች ተናግረዋል ። የሀገሪቱን የደን ሃብት መልሶ ለመተካት እና የአረንጓዴ ኢኮኖሚን ታላሚ...

በጦርነቱ የተጎዳውን የሰሜኑ የሀገራችን ክፍል መልሶ ለመገንባት የሚያገለግል የእርዳታ ማሰባሰቢያ ድረ ገጽ ማበልጸጉን አንበሳ...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "አንበሳ ፈንድ" የተባለው የእርዳታ መተግበሪያ ፕላት ፎርም በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በጦርነቱ ለተጎዱ የአማራ፣ የትግራይና የአፋር ዜጎችን ለማገዝ የተመሠረተ ነው ሲሉ የአንበሳ ባንክ ፕሬዚዳንት ዳንኤል ተከስተ ለጋዜጠኞች...